የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር ፈቀደ ፤ የዓለም ባንክም ብድር ዛሬ ይፋ ይደረጋል
ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጓተት የነበረው ይህ ብድር የተፈቀደው ለሶስት አመታት ያህል በመንግስትና በአበዳሪዎች መካከል ዘለግ ያለ ድርድር…
የውጪ ምንዛሪ ፖሊሲ ለውጡ በምሁራን ሲፈተሽ!
ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት የብርና የውጪ ምንዛሪ ምጣኔን ገበያ መር እንዲሆን የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን በይፋ አስታውቋል። የመንግስት የማክሮፋይናንስ ፖሊሲ ማሻሻያ ሆኖ ይፋ የተደረገው መግለጫ እንዳመለከተው “በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጪ ምንዛሪ ተመንን…
የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን የመጨረሻዎቹ ሰዐታት
በአንዴ መዳከም ? ወይንስ ለገበያ መተው ? ዋዜማ- የኢትዮጵያ የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን የመዳከሙ(Devaluation) ወይንም ሌላ አማራጭ እርምጃ የመወሰዱ ነገር በእጅጉ መቃረቡን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮቿ መረዳት ችላለች።በተለይ ከሰሞኑ በዶላር የሚከፈላቸው…
ዘንባባ ዛፍ መግጨት እስከ 300ሺ ብር ያስቀጣል፣ የከረሜላ ሽፋን መጣልስ?
ዋዜማ- የከተማ ማስዋብና የኮሪደር ልማት ግንባታን ተከትሎ የአዲስ አበባ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ቅጣቶችን አሻሽሎ ማውጣቱንና ይህን የሚያስፈፅሙ ስድስት ሺህ ደንብ አስከባሪዎችን ማሰማራቱን ዋዜማ ተረድታለች። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር…
በሐድያ ዞን የሾኔ ሆስፒታል ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ላይ ናቸው
ዋዜማ- ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፣ሐድያ ዞን፣ ሾኔ ሆስፒታል ሰራተኞች የደሞዝ አቤቱታቸውን ለማሰማት ወደ ሆሳዕና ሲያመሩ የፀጥታ ኀይሎች ደብድበው ከመለሷቸው በኋላ የስራ ማቆም አድማ መጀመራቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። ሾኔ ሆስፒታል የሚሰሩ የሕክምና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ነገ ይወያያሉ
ዋዜማ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በተለያዬ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሊወያዩ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር የውይይት ቀጠሮ የያዙት በየክልሎቹ የተካሄደው…
ባንኮች በኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ
ዋዜማ- ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ንግድ ባንኮች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ ያደረገው በ2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወጥቶ የነበረው መመሪያ በአዲስ መመሪያ ተተክቶ ንግድ ባንኮች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተገደበ ሁኔታ…
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በሦስት ዙር ከ19 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮችን ወደራያ “እንደሚመልስ” ገለጸ
ዋዜማ-የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር በትናንትናው ዕለት በመጀመሪያ ዙር ቁጥራቸው ከ14 ሺሕ የሚበልጡ ተፈናቃዮችን ወደ አላማጣ ከተማ መመለሱንና እና በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት ተጨማሪ አምስት ሺሕ ገደማ ሰዎችን ከተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ወደ…
መንግሥት የተመድን ሪፖርት ተቃወመ
ዋዜማ- የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ በመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን ቁጥር አስመልክቶ የተባበሩት መንግሥታቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ)፣ ከሰሞኑ ያወጣውን ሪፖርት መቃወሙን ዋዜማ ተረድታለች። በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚኖሩ…
ብሄራዊ ባንክ በመጀመሪያው የሰነዶች ጨረታ 19.9 ቢሊየን ብር ከባንኮች ሰበሰበ
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲን መተግበር ጀምሬያለሁ ባለ በሁለተኛው ቀን ባደረገው የሰነዶች የጨረታ ጨረታ ሽያጭ(open market operation) 19.9 ቢሊየን ብር ዋጋ ያለው የሰነድ ሽያጭ ማድረጉን አስታወቀ። በሰነድ ጨረታውም…