Category: Home

የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የሙስና  ተጠርጣሪዎች ቁጥር በየዕለቱ እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለእረፍት የተበተኑ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት መጀመርያ ወደ መዲናው ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ በምክትል አፈጉባኤዋ መታዘዛቸው ታውቋል፡፡ ፓርላማው በዚህ ጥድፊያ ለምን…

በሙስና ተጠርጥዋል የተባሉ ግለሰቦችንና ባለስልጣናት የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል- ተጨማሪ ከፍተኛ ነጋዴዎችና ባለስልጣናት እስሩን ይቀላቀላሉ

ትናንት ማምሻውን ቦሌ የባለሥልጣናት መንደር ግርግር ተፈጥሯል ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባልደረቦች መሐል አለመግባባት እንዳለ እየተነገረ ነው፡፡ ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ትናንት ሊሰጠው የነበረውን መግለጫ ተሰርዟል ዛሬ ረፋድ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ጌታቸው…

የተመሠከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች “መንግሥት እያስጨነቀን ነው” አሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በግብር ጉዳይ ላይ ‘ከደንበኞቻችሁ ጋር በማበር’ ሒሳብ ትሰውራላችሁ በሚል ተደጋጋሚ ማስፈራሪያ፣ ዛቻና ክስ እየቀረበባቸው እንደሆነ የተናገሩ የሒሳብ አዋቂ ባለሞያዎች መንግሥት ‘ታጋሽ በመሆኑ’ እንጂ በአንድ ጀንበር አፋፍሶ ሊያስራቸው እንደሚችል…

መንግስት የገቢ ግብር እምቢታ አመፅን ለመግታት ዝግ ስብስባ ተቀምጧል

ዋዜማ ራዲዮ- ከኦሮሚያ የጨለንቆ ነጋዴዎች ተነስቶ ጊንጪ፣ አምቦና ወሊሶን ያዳረሰው የግብር በዛብን ስሞታ መልኩን እየቀየረ ባለፉት ሦስት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ኮልፌ፣ ታይዋንና አጠና ተራ ተዛምቶ ቆይቷል፡፡ ኾኖም የግብር እምቢታ…

የደቡብ ሱዳን ጉዳይ ኢትዮጵያና ዩጋንዳን እያሻኮተ ነው

ለጋሾች ድጋፍ አቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች  በማደራደር ጉዳይ ዩጋንዳና ኢትዮጵያ አዲስ ፍጥጫ ውስጥ ናቸው። ዩጋንዳ በተናጠል የደቡብ ሱዳን የፖለቲካ ሀይሎችን በካምፓላ ስብስባ ማወያየት ጀምራለች። ኢትዮጵያ በበኩሏ በምስራቅ አፍሪቃ…

ለጎረቤት ሀገር ስደተኞች በአወዛጋቢው ሊበን ዞን 10ሺህ ሄክታር መሬት እየተሰጠ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ባደረገው የስደተኞችን ፍልሰት የመግታትና የማቆም ስምምነት መሰረት ከጎረቤት ሶማሊያ ተሰደው በዶሎ የሰደተኞች ካምፕ ለሚገኙ ዜጎች አስር ሺህ ሄክታር የእርሻ መሬት በመሰጠት ላይ መሆኑ…

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአውሮጳና መካከለኛው ምሥራቅዕ (1903 ዓ ም) ፤ የመፅሀፍ ዳሰሳ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ከተመሠረተ ሰባት ዓመት አልፎታል፡፡ የሳይንስ አካዳሚው የፕሬስ ክንፍ መጽሐፍት ማሳተም የጀመረው ግን በያዝነው ዓመት መጋቢት ወር ላይ ነው፡፡ በዚህም ተግባሩ ጉለሌ የሚገኘው የሳይንስ አካዳሚ፣ የ6ኪሎው…

ከተቃዋሚዎች በሽብር ወንጀል በመጠርጠር ዶ/ር ታደስ ብሩ የመጀመሪያው አይደሉም

ዋዜማ ራዲዮ- የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በአደባባይ ምሁርነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ታደስ ብሩ ኬርሰሞ በሚኖሩበት ሀገር እንግሊዝ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ስጥተው በዋስ…

የ”ዘመን” የቴሌቭዥን ድራማ አባላት እስራትና ድብደባ ደረሰባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና…

አራጣ በማበደር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ወህኒ የነበሩት አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ) ከእስር መለቀቃቸው ተሰማ

ዋዜማ ራዲዮ- አራጣ በማበደር ወንጀል ከአቶ አየለ ደበላ (አይ ኤም ኤፍ) እና ከአቶ ገብረኪዳን በየነ  (ሞሮኮ) ጋር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት ወህኒ እንደነበሩ የተገለጸው አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ)…