Category: Home

ወህኒ የሚገኘው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህክምና እንዲፈቀድለት ቤተሰቦቹ እየወተወቱ ነው

“አስቸኳይ ህክምና ለአህመዲን ጀበል አሁኑኑ” በሚል የፌስቡክና የትዊተር ዘመቻ ይካሄዳል ዋዜማ ራዲዮ- ሀያ ሁለት ዓመታት እስር ተፈርዶበት ወህኒ የሚገኘው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህክምና እንዲፈቀድለት…

በኢትዮጵያ ማናቸውንም የተቃውሞ ስልፍ ማድረግ ተከለከለ

ዋዜማ ራዲዮ- የሀገሪቱ የፀጥታና ደህንነት ምክር ቤት ትናንት ባደረገው ስብስባ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚስተካከል አዲስ ስልፍና ተቃውሞ የማድረግ መብትን የሚያግድ ክልከላ ጥሏል። አዲሱ የሰልፍ ገደብን የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቢያቀርብበትም ከብዙ…

የፀጥታው ምክር ቤት ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለአልሽባብ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ የለኝም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- የፀጥታው ምክር ቤት የሶማሊያና የኤርትራን ጉዳይ የሚቆጣጠረው ኮሚቴ ኤርትራ ባለፈው አንድ አመት ለአልሽባብ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ ማግኘት አልቻልኩም አለ። ኮሚቴው ኤርትራ ለሌሎች ተቃዋሚዎች በተለይም ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የገንዘብና የጦር…

ሰለሞን ዴሬሳ፣ የማይዳሰስ ውብ ቅርፅ

[በነገራችን ላይ] ዋዜማ ራዲዮ- በሰማንያ ዓመቱ በሞት ያጣነው ሰለሞን ዴሬሳ ቀርበው ሲመለከቱት ይበልጥ ጥያቄ የሚያጭር ማንነት ያለው፣ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ውስጥ አማፂ ሊባል የሚችል ማንነት ያለው፣ ሙግትና ተጠየቅን የሚወድ…

መንግሥት የቀበሌ ቤቶችን የተመለከተ አወዛጋቢ መመሪያ አዘጋጀ

መመሪያው በቀበሌ ቤት ግቢ ለ40 ዓመት የኖሩ ዜጎችን ያፈናቅላል፡፡ የቀበሌ ቤት ከግለሰብ የተከራዩ ግለሰቦች ቤቱን ‹‹መውረስ›› ይችላሉ፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከ42 ዓመታት በፊት ትርፍ የከተማ ቤትና ቦታን በተመለከተ የወጣው አዋጅ ቁጥር 47/67ን…

የሼክ መሀመድ አላሙዲ የባንክ ሂሳብ እንዳይንቀሳቀስ ታገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅዳሜ አመሻሽ ጀምሮ የሳዑዲ መንግስት በወሰደው እርምጃ ከሀገሪቱ ልዑላውያንና ባለሀብቶች ጋር አብረው የታሰሩት የሼክ መሀመድ አላሙዲንን ጨምሮ የታሳሪዎቹ የባንክ ሂሳብ መታገዱ ተሰማ። የሳዑዲ መንግስት ባስተላለፈው ውሳኔ ታሳሪዎቹ ገንዘብ…

ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይና የደህንነት ፖሊሲዋን ልትቅይር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ሁለት አስርተ አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ስትመራበት የነበረውን የውጪ ጉዳይና ደህንነት ፖሊሲ ለመቀየር እየተዘጋጀች መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ገልፀዋል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፖሊሲውን ለመከለስ የሚረዱ ሀሳቦችን በማሰባሰብ ላይ ያተኮረ…

ከድርድሩ ጀርባ

ዋዜማ ራዲዮ-ሀገሪቱ በተቃውሞ ገዥው ፓርቲ ደግሞ በውስጣዊ ሽኩቻ ተወጥሯል። ግን ደግሞ ከተወሰኑ ተቃዋሚዎችና ራሱ ከፈጠራቸው “ተቃዋሚ መሰል” ፓርቲዎች ጋር ድርድር ማድረግ መጀመሩንና አንዳንድ ውጤቶችም አግኝቻለሁ ማለቱ ይታወሳል። ገዥው ፓርቲ ለምን…

የተቃውሞ ስልፍ በአስመራ

ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ። የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ…