Category: Current Affairs

ትናንት ምሽት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ውስጥ ታጣቂዎች ተጨማሪ ስባት ስዎችን ገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር…

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ስልጣናቸውን ለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) በሳምንቱ መጨረሻ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ዋዜማ አረጋግጣለች። ዳይሬክተሩ ለሁለት ዓመታት ያህል ተቋሙን መርተዋል። አሁን ስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ለጊዜው አላብራሩም። ይሁንና…

“የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ቀን በባህር ዳር በተከበረው የአድዋ ድል በዓል ላይ “የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” በማለት ምእራባውያን ያሏቸው አገሮች በቅርቡ የፌደራሉን መከላከያ ሠራዊት እና…

ዳንኤል ክብረት በግሉ ምርጫ ይወዳደራል ፤ ብልጽግና ታዋቂ ሰዎችን ለእጩነት ለማቅረብ እየጣረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች።…

በትግራይ ክልል የጎረቤት ሀገር ሀይሎች ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ መንግስት አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራል ክልል ጊዜያዊ መንግስት በትግራይ ስለደረሰው ውድመት በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ የመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ስጥቶ ነበር። ዋዜማ በትግርኛ የተሰጠውን መግለጫ ትርጉምና ጨመቅ እንደሚከተለው አቅርባለች። በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ጦርነቱ…

ላንድማርክ ሆስፒታል እነበቀለ ገርባን ማረሚያ ቤት ድረስ ሄጄ ማከም አልችልም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች የረሀብ አድማ ላይ መሆናቸውን ተከትሎ መታመማቸው እና ላንድማርክ በተባለ የግል ሆስፒታል ለመታከም መጠየቃቸው ይታወሳል። በመንግስት ሆስፒታል ነው መታከም ያለባቸው…