Category: Current Affairs

በትግራይ የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ ነው

ዋዜማ- የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ተገንጥሎ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት በሚል የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች።  ዋዜማ በአካባቢው ካሉ የእምነቱ ተከታዮች…

ደብረፂዩን ገብረሚካዔል ወደ አዲስ አበባ አቅንተዋል

“ጊዜያዊ አስተዳሩን የሾመው ጠቅላይ ሚንስትሩ ነው፣ ሕወሐት ማውረድ አይችልም “ ዋዜማ- የደብረፂዩን አንጃ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሊቀመንበርና ሌሎች ሹማምንትን ከሀላፊነታቸው የማንሳት ስልጣን እንደሌለውና በጉዳዩም ላይ እስከ ሰኞ ማምሻውን ድረስ ከፌደራሉ…

ትግራይ 14ሺ መምህራኖቼ ጠፍተውብኛል አለች

ዋዜማ- የትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ 14ሺ መምህራን ወደ ስራ እንዳልተመለሱ ዋዜማ ስምታለች።  በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት፣ 14ሺ መምህራኖቼን በስራ ገበታቸው ላይ ላገኛቸው አልቻልኩም ሲል ለዋዜማ የነገራት፣ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ነው። በሰሜኑ  ጦርነት የተነሳ፣ ክልሉ ከፍተኛ ጉዳቶችን ካስተናገደባቸው ተቋማት መካከል አንዱ የትምህርቱ…

በአዲስ አበባ ለተማሪዎች ምገባ 9 ብር የበጀት ጭማሪ ተደረገ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ለሚያካሂደው የተማሪዎች ምገባ ለአንድ ተማሪ በቀን 23 ብር የነበረውን የምግብ በጀት ዘንድሮ ወደ 32 ብር ከፍ ማድረጉን ዋዜማ ተረድታለች።  አስተዳደሩ የዋጋ ማሻሻያ…

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (1942-2017 ዓ.ም.)

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ግማሽ ህይወታቸውን በፖለቲካ ትግል ያሳለፉ ናቸው። የበየነ የሰላማዊ ትግል መርህ ከበርካቶች ክብርን እንዳስገኘላቸው ሁሉ አብዝቶ “መለሳለሳቸውን” ያልወደዱላቸው ተቺዎች ነበሯቸው። በ1997 ዓ.ም. በነበረው የፖለቲካ ውጥረት ከፊት ረድፍ ተሰልፈው…

የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከአምስት የደቡብ ጎንደር ወረዳዎች ለቀው ወጡ

ዋዜማ- በደቡብ ጎንደር ዞን በሚገኙ ከአምስት ወረዳዎች ከ2016 ዓ.ም ማብቂያ ጀምሮ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ዋዜማ ተረድታለች።  የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ አንዳቤት፣ ሙጃ፣ ስማዳ እና…

በአማራ ክልል 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ለዘንድሮው የትምህርት ዘመን አልተመዘገቡም

ዋዜማ- በአማራ ክልል ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይመዘገባሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን የተመዘገቡት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው።  ክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን መስከረም 7 ቀን…

ትምሕርት ሚንስቴር በ2017 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና ሊጀምር ነው

ዋዜማ- ትምሕርት ሚንስቴር በመጪው 2017 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን በመላው አገሪቱ ከ 11ኛ ክፍል ጀምሮ የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና መስጠት ሊጀምር መሆኑን ዋዜማ ከሚንስትር መስሪያ ቤቱ ካገኘችው ሰነድና መረጃ መረዳት ችላለች።…

ፋኖ እና መንግሥትን ለድርድር የሚያመቻቸው ምክር ቤት ከአሜሪካ አምሳደር ጋር ዛሬ ይነጋገራል

ዋዜማ- በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች።  ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ ያስቆጠረው የአማራ…