Category: Current Affairs

ለዛሬ ታቅዶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ የሰራተኞች ምዘና ፈተና ተሰረዘ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ ዛሬ ሊሰጠው አቅዶ የነበረው አወዛጋቢው የመጀመሪያ ዙር የብቃት መመዘኛ ፈተና መሰረዙን ዋዜማ ሰምታለች። ለፈተና የተመረጡት ሠራተኞቹ በአውቶቡስ ወደ ፈተና ጣቢያ ከተወሰዱ በኋላ እስከ ቀኑ…

አዲስ አበባ መስተዳድር እስከ ወረዳ ላሉ ሰራተኞች ፈተና ሊሰጥ ነው፣ ፈተናውን ያላለፉስ?

ዋዜማ- የአዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ለሚገኙ ከጽህፈት ቤት እስከ ወረዳ ደረጃ መዋቅር ላሉ ሰራተኞቹ የምዘና ፈተና ሊስጥ ነው። ፈተናውን ማለፍ የማይችሉ በአቅማቸው ይመደባሉ አልያም መቋቋሚያ ተከፍሏቻው ከስራ ይሰናበታሉ። ከሰሞኑ ፈተናውን…

ኢትዮጵያ 33 ሚሊየን ዩሮ ወለድ ዕዳዋን  መክፈል አለመክፈሏ በዚህ ሳምንት ይለይለታል

ዋዜማ- ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2014 ከአለም ገበያ በዩሮ ቦንድ የተበደረችው የአንድ ቢሊየን ዩሮ የዋናው እዳ መክፈያ ጊዜው ሊደርስ ጥቂት ወራት በቀሩት በዚህ ጊዜ ; የመክፈያ ጊዜው ይራዘምልኝ ብላ ስለመጠየቋ ከገንዘብ ሚኒስቴር…

አማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚውን አባረረ

ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች።  በባንኩ የቦርድ…

አይደር ሆስፒታል ማገገም ከብዶታል

ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ…

ወደብ ያለ ጦርነት ?

የዐብይ አህመድ አስተዳደርና ብልፅግና ፓርቲ ለሀገራችን ወደብ የህልውና ጉዳይ ነው፣ ይህንንም ማሳካት ትልቁ ግባችን ነው፣ ብለው ካወጁ ሳምንታት አለፉ። ይህ አወዛጋቢ የወደብ “ባለቤት” የመሆን ትልም ካስከተለው የዲፕሎማሲ ውጥረት ባሻገር ወደ…

ሶስት ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች ስራ አቁመዋል፣ እስከወዲያኛው የመዘጋት አደጋም አለባቸው

ዋዜማ- ኢትዮጵያ 50 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ከገነባች አምስት ዓመት አልሞላትም። አንዳንዶቹ ግንባታቸው ሊያልቅ የተቃረቡ ናቸው። በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር፣ በኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግርና በአስተዳደር ጉድለት ብዙ…

የቀድሞ ሜቴክ የአሁኑ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ዘርፍ ሀላፊዎች በስርቆት ተጠርጥረው ታሰሩ

ዋዜማ- በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ይባል የነበረው እና በኢትዮጵያ የፖሊቲካ ለውጥ ከተደረገ በሁዋላ ወታደራዊ ምርቶች በመተው እንደ አዲስ በተዋቀረው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር ያለው የፓወር…

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የህልውና አደጋ አንዣቦበታል

ዋዜማ – ከጥቂት ዓመታት በፊት ሀገሪቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብድር አፈላልጋ በሀገሪቱ አስር የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባትና ያሉትን ለማዘመን ስራ ጀምራ ነበር። የብዙዎቹ ግንባታ ተካሂዷል። የኦሞ ኩራዝ አካባቢ አራት ፋብሪካዎች 35 ቢሊየን…

አራት የመንግስታዊ ሚዲያ ጋዜጠኞች ኮበለሉ

ዋዜማ- ለመንግስት ቅርብ በሆኑና በገዥው ፓርቲ በሚተዳደሩ የመገናኛ ብዙሀን ሲሰሩ የነበሩ አራት ጋዜጠኞች ሀገር ጥለው መኮብለላቸውን ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጠናል።  ባለፉት ስድስት ወራት ቢያንስ አስራ ሶስት የግል መገናኛ ብዙሀንና የብይነመረብ ጋዜጠኞች…