በግብፅ ግዙፍ የጋዝ ክምችት መገኘት በኢትዮዽያ ዓይን
በአፍሪካ ግዙፉ የሆነው የጣሊያኑ ኤኒ የነዳጅ ኩባንያ የግብፅ ግዛት አካል በሆነው ሜዲትራኒያን ባህር ውስጥ ከ30 ትሪሊዬን ኩዩቢክ ጫማ ወይም 850 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ያህል የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ማግኘቱን ባሳለፍነው ሳምንት…
በአፍሪካ ግዙፉ የሆነው የጣሊያኑ ኤኒ የነዳጅ ኩባንያ የግብፅ ግዛት አካል በሆነው ሜዲትራኒያን ባህር ውስጥ ከ30 ትሪሊዬን ኩዩቢክ ጫማ ወይም 850 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ያህል የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ማግኘቱን ባሳለፍነው ሳምንት…
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ለኢትዮዽያውያን ብሎም ለአፍሪቃ ኩራት ስለመሆኑ እምብዛም አያከራክርም። በብልሹ አሰራሩ በሚታወቀው የኢህ አዴግ መራሹ መንግስት መተዳደሩም ቢሆን አየር መንገዱን ከዕድገት ግስጋሴ አላቆመውም። በየአመቱ የተሳፋሪዎች ቁጥር ሀያ በመቶ እየጨመረ…
የቀድሞውን ጠሚር ለመዘከር በሩዋንዳ ኪጋሊ ‘ልማታዊ መንግስትና ዴሞክራሲ’ በሚል ርዕስ በተደረገ ሲምፖዚየም ላይ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ኮከብ ነበሩ። ለምን አትሉም? በመለስ ‘ቆሌ’ የሚፈውሱት የቤት ጣጣ ነገር ነበረባቸው። የሟቹ ጠ/ሚ/ር ልጅ ሰምሀል…
ስለምን የአርብቶ አደሩ ክልሎች ከፌደራል ፖሊስና ወህኒ ቤት ተርታ ሆነው ይተዳደራሉ ? ለምን የሰሞኑ ድርቅ በከብት አርቢው ማህበረሰብ ላይ በረታ? አርብቶ አደሩን እንደ ዜጋ ሳይሆን እንደ ስጋት የሚመለከተው የኢትዮዽያ መንግስት…
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የመጨረሻ የደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር እነሆ ሰኞ ዕለት ያለ ውጤት ተበትኗል፡፡ “ኢጋድ ፕላስ” በተሰኙት አደራዳሪዎች በተቀመጠላቸው ቀነ-ገደብ ዕለት ተቃዋሚው ሬክ ማቻርና ሶስተኛ ወገን ተደራዳሪዎች የሚባሉት ከእስር…
የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ከሀገሪቱ ሀብት እየዘገነ ራሱን ያስፋፋል እንጂ ስባሪ ሳንቲም ወደ መንግስት ካዝና አስገብቶ አያውቅም። እጅ ባጠረው ጊዜ መንግስት ይደጉመዋል፣ የሚተዳደረው በወታደራዊ ህግ ሲሆን ኦዲት አያውቀውም።…
ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት ለተቃዋሚዎች ሰበብ ሆኗል፣ ከህዝቡ ጋር ጥርጣሬ ውስጥ ከቶናል፣ የምዕራባውያን ጫናም በርትቶብናል ሲል ገመገመ። ሰፊ የህዝብ ግንኙነትና የፕሮፓጋንዳ ስራ ዕቅድም አውጥቷል። ውጤቱ የአመፅና የጠመንጃ መንገድ ለመረጡት…
ከግጭቱ ማግስት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንዱ በይነ-መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አማካኝነት ከ15 በላይ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረሱም አንዳቸውም ፍሪያማ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ደግሞ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ድርድር ሁለቱ ወገኖች…
ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ከአምስት ዓመት በፊት ባወጣው ደንብ በወረራው ወቅት የተባረሩ ኤርትራዊያን እንደገና በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያገኙ፣ የቀድሞ ንብረታቸው ከፈለጉም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው እንዲመለስላቸው ብሎም ከሀገሬው ሰው እኩል ንብረት ማፍራት እንዲችሉ…
የኢትዮዽያ መንግስት አርበኞች ግንቦት ሰባትን በአሸባሪነት ለማስፈረጅ ያቀረበው ጥያቄ አልተሳካም። ፕሬዝዳንቱ የኦሮሞ ተማሪዎችን፣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴና የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። የኢትዮዽያን መንግስት በአደባባይ ዴሞክራሲያዊ ያሉት ፕሬዝዳንት…