Category: Current Affairs

ስማ! ሀገርህ እንዴት እንደምትዘረፍ

(ዋዜማ ራዲዮ)- በህገወጥ መንገድ ከሀገር ገንዘብ የመሸሽ ወንጀል በእጅጉ እየተባባሰ መምጣቱን የኢትዮዽያ መንግስት ሳይቀር በይፋ እየገለፀ ይገኛል። ለመሆኑ የገንዘብ ማሸሽ ውንብድናው የሚፈፀመው እንዴት ነው?  ዳንኤል ድርሻ ያዘጋጀውን መሰሉ ንጉስ ታቀርበዋለች።…

ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው

ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…

ጋምቤላና ኢህአዴግ

የፌደራሉን መንግስት የሚመራው ኢህአዴግ በጋምቤላና ሌሎች አንዳንድ ክልሎች ውስጥ ያለው የሚቃረን ፍላጎትና በጎረቤት ሀገራት ያለው የፀጥታ ሁኔታ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ ግጭቶች    ምክንያት እየሆነ ነው። በቅርቡ በጋምቤላ የተከሰተው ግጭትም ፈርጀ ብዙ…

የስኳር ፕሮጀክቱ ምስቅልቅል

በኢትዮዽያ መንግስት የተጀመረውና ብዙ የተባለለት ግዙፍ የስኳር ፕሮጀክት ከፍተኛ አስተዳደራዊ ምስቅልቅልና በሚሊየን ዶላር የሚቆጠር ብክነት እየገጠመው ነው። የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች በስፋት የሚሳተፉበት ይህ ፕሮጀክት ሙስናና ከፍ ያለ የብቃት ማነስ የታየበት…

የዶ/ር ብርሀኑ ቀይ መስመር

(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር…

የአለም ባንክ ነዋሪዎችን የሚያፈናቅሉ ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

(ዋዜማ ራዲዮ) ሕዝብን ከመሬቱ ለሚያፈናቅሉ  የልማት ፕሮጀክቶች ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ያደርግ የነበረው የዓለም ባንክ ሲቀርብበት የነበረውን ስሞታና ነቀፌታ ይመልሳል የተባለ አዲስ ተግባራዊ ርምጃ መውሰድ መጀመሩ ከሰሞኑ ይፋ ሆኗል፡፡ ሕዝቡን ከቀዬውና…

ቡሩንዲ ሶማሊያን እንደመደራደሪያ እየተጠቀመች ነው

ቡሩንዲ ከሶማሊያ አትዋሰነም። ግን ደግሞ ሶማሊያን የፖለቲካ መደራደሪያ አድርጋታለች። የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ፒየር ኑክሩንዚዛ ለሶስተኛ ዙር በስልጣን ለመቆየት መወሰናቸው ተከትሎ በሀገሪቱ የእልቂት አደጋ የጋበዘ ቀውስ አንዣቧል። አለማቀፉ ማህበረሰብ በተለይም የአፍሪቃ ህብረትና…

ኢትዮዽያ ወንጀለኞችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ለመፈራረም አሜሪካንን ልትጠይቅ ነው። ለምን?

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮዽያ መንግስት ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚያስችል ረቂቅ አዘጋጅቶ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር መዘጋጀቱን አስታውቋል። ይህ የመንግስት ጥረት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ላይ ያነጣጠረ እንድሚሆን የከዚህ ቀደም የመንግስት ሙከራዎች ያመላክታሉ። መንግስት በተመሳሳይ…

ኢትዮጵያ ምን ያህል “መከራ” መሸከም ትችላለች?

(ዋዜማ ራዲዮ)- መንግስታት ከሚወድቅባቸው ሀላፊነት አንዱ በተፈጥሮም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋዎች ወቅት የህዝባቸውን ደህንነት ማስጠበቅ ይገኝበታል። በተደጋጋሚ የድርቅና ረሀብ አደጋ የሚፈታተናት ኢትዮጵያ፣ አደጋ የመቋቋምና ቀድሞ የመከላከል አቅሟ ብዙ ጥያቄዎች ይነሱበታል።…