Jagama Kello 2
የዓለምን ታሪክ መዛግብት አገላብጠን በአሥራ ስድስት ዓመቱ ከ3,000 ለሚበልጡ ጭፍሮች መሪ ለመኾን የበቃ ወጣት ለማግኘት መሞከር ቀላል ፈተና አይኾንም። ይህ ብርቅ ታሪክ ግን ብዙም ከዘመናችን ባልራቀ አንድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሕይወት ውስጥ የተፈጸመ እውነተኛ ታሪክ ነው። ይህን በታላቅ ጀብዱ የታጀበውን የጄኔራል ጃገማ ኬሎን ታሪክ የዚህ የምዕራፍ አንድ ዝግጅት ርዕሰ ጉዳይ አድርገን አቅርበነዋል። በድምፅ የተሰናዳውን ያድምጡት