ሐማ ቱማ፡ የሶሻሊስቱ ጠንቁዋይ ጉዳይ:

ግድያና ሰቆቃ የሞላበትን የ60ዎቹን እና የ70ዎቹን የኢትዮጵያ ታሪክ ያነበብንባቸው ብዙ አጋጣሚዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ከተጠቃው ወገን ከኢሕአፓ በኩል ኾኖ የአባላቱን መከራ እና ጭንቅ በመግለጽ በኩል ግን እንደ ሐማ ቱማ ሥራዎች የተሳካለት መኖሩ ያጠራጥራል።

Hama Tuma book cover pic