Author: wazemaradio

መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮ ቴሌ ኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጣለች። እንዳሰባሰብነው መረጃ…

አዲስ የቴሌኮም አዋጅ ሊወጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት የተመረጡ የመንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ድርጅቶችን በከፊል ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ መወሰኑን ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር። ይህን ሂደት ለማቀላጠፍ የተሻሻለ የቴሌኮም አገልግሎት አዋጅ አስፈልጓል። አዲሱ አዋጅ የቴሌኮም ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ…

ያለ ሕገመንግስት ማሻሻያ የተሳካ ምርጫ ማድረግ ይቻለናል?

ዋዜማ ራዲዮ – በኢትዮጵያ ተዓማኒ ምርጫ ለማካሄድ የሕገ መንግስት ማሻሻያ ጭምር የሚያስፈልጋቸው እርምጃዎች መወሰድ አለበት። ምርጫው የቀረው ጊዜ አስራ ሰባት ወራት ነው። አዳዲስ ክልሎች እውቅና ይሰጠን ብለው አሰፍስፈዋል። ህዝበ ውሳኔ የሚጠብቁና…

ብሔራዊ ባንክ የወጪ ንግድን የሚያበረታታ አዲስ መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአዲሱ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ መመራት ከጀመረ በሁዋላ የፋይናንሱ ዘርፍ ላይ በርካታ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው።ዋዜማ ራዲዮ ከሳምንታት በፊት እንደዘገበችው ብሄራዊ ባንኩ ለተበዳሪዎች የብድር መክፈያ…

የዩናይትድ ስቴትስና የሲውዲን ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ እያመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድስቴትስ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር ናጊ እና የሲውዲን የልማት ትብብር (SIDA)  ዳይሬክተር ካሪን ዩምቲን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ። የአሜሪካው ቲቦር…

የብርቱካን ሸክም !

ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን እንዲመሩ መሾማቸው በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ ነው። የግለሰቧ የጀርባ ታሪክ ለህግ ልዕልና ያላቸው ፅናትና በህዝብ ዘንድ ያላቸው አመኔታ ሹመቱን እንደ ትልቅ…

ብሄራዊ ባንክ አዲስ የብድር መመሪያ አወጣ፣ ለሁሉም የንግድ ባንኮች ተልኳል

ዋዜማ ራዲዮ- ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች  የብድራቸው 20 በመቶ የረጅም ጊዜ ብድር እንዲሆን የሚያዝና ለተበዳሪዎች እፎይታን የሚሰጥ አዲስ መመሪያ አወጣ። ዋዜማ ዝግጅት ክፍል የደረሰው አዲሱ መመሪያ የግል ንግድ ባንኮች ባበደሩ…

ሜቴክና ኢንጂነር ስመኘው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢንጂነር ስመኘው በቀለ የሕዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅነትን ሙሉ በሙሉ ጠቅለው እንዲይዙ የተደረገው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን(ሜቴክ) ጥቅም አይጋፉም በሚል ተስፋ ነበር። ኢንጂነር ስመኘው ከህልፈተ ህይወታቸው ጥቂት ቀናት አስቀድሞ ስለሚመሩት ፕሮጀክት…

የሜቴክ የቀድሞው ስራ አስኪያጅ ተያዙ

ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትና መቀሌ ተደብቀው የነበሩት የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ  ቁጥጥር ስር ውለዋል። የመንግስት የፀጥታ ምንጮች እንደነገሩን የሜቴክ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ሁመራ አካባቢ በፌደራል…