Author: wazemaradio

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርብ በደረሰው አደጋ ሳብያ ለሚመጣበት የካሳ ተጠያቂነት የሚውል 30 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተዘጋጀለት

የአውሮፕላኑ አደጋ መንስዔ ምርመራ ሲጠናቀቅ የሚቀርቡ ተያያዥ የካሳ ክፍያ ጥያቄዎች እንደሚኖሩና በተጎጂ ቤተሰቦችም ሆነ በአየር መንገዱ በኩል በውጪ ሀገር ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተያይዞ የሚታይ ነው። ዓለማቀፍ ጠበቆች ጉዳዩን ይዘው እየተከታተሉት…

እነ አቶ በረከት ስምኦን አሁንም ያለጠበቃ ለመከራከር ተገደዋል፣ ዛሬ ክስ ተመስርቶባቸዋል

እነ በረከት ስምኦን ህዝባዊ ድርጅትን ያለ አግባብ መርተዋል በሚል የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የጥረት ኮርፖሬት የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በረከት ስምኦን እና የኮርፖሬቱ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መንግስት እንዲታደገው ሊጠይቅ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከአመታት ወዲህ በገባበት ያልተመለሰ ብድር ቀውስ ሳቢያ ከፍተኛ የካፒታል ማሽቆልቆል ውስጥ በመግባቱ እንደከዚህ ቀደሙ ብድር እያቀረበ መቀጠል እየተቸገረ እንደሆነ ምንጮቻችን ነግረውናል። የባንኩ ያልተመለሰ ብድር ራሱ…

የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው እየገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከ3 ዓመት በፊት በርካታ ህጻናትን አፍነው የወደሱትና በርካታ ሰዎችን የገደሉት የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በድጋሚ በተደራጀ ሁኔታ ወደ ጋምቤላ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ ከየካቲት ወር ጀምሮም ጥቃት ሲፈፅሙ ነበር፡፡ 
በ2008 ዓ.ም…

የውጪ ምንዛሪ እጥረቱ ተበብሷል፣ ባንኮች ለመንገደኞች ምንዛሪ ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በሀገሪቱ ያሉ የንግድ ባንኮች ያለባቸው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ሳብያ ወደተለያዩ ሀገራት ለሚጓዙ መንገደኞች የሚሸጡት የውጭ ምንዛሬንም ማቅረብ የማይችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ዋዜማ ራዲዮ…

የአብይ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ አቤቱታ ሲቀርብባቸው በከረሙ ተቋማት ላይ አነጣጥሯል

በሳምንቱ ማብቂያ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ ተጀምሯል። መንግስት ስልሳ የሚጠጉ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቀጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው እየተመረመረ ይገኛል። እነማን ታስሩ? በምንስ ወንጀል ተጠረጠሩ? ዋዜማ ጉዳዩን በበቂ ጥልቀት አቅርባለች። አንብቡት…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለቀረበላት የትብብር ሰነድ (ወደብን ጨምሮ) ምላሽ ሳትሰጥ አምስት ወራት ሞላት

የኢትዮጵያ መንግስት የወደብ አጠቃቀምን ጨምሮ ሌሎች የሁለትዮሽ የትብብር ሰነዶችን ለኤርትራ መንግስት ቢልክም ለወራት ከአስመራ ምላሽ አልተገኘም። ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው አመት የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ “ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት…

የሐረሪን ፖሊስ ከውድቀት ለማዳን ጥረት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በስነምግባር ጉድለትና ብሄርን መሰረት ባደረገ ወገንተኝነት ከስራ ውጪ የተደረገውን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ከውድቀት ለመታደግ የፖሊስ አባላቱ የተሀድሶ ስልጠና እንዲወስዱ እየተደረገ ነው። የክልሉ ፖሊስ አገልግሎት በመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል ፖሊስ…

“የተመሰረተብኝ ክስ ምንም መሰረት የሌለው ውሸት መሆኑን በሂደት ፍርድቤቱ እንደሚረዳኝ አምናለሁ”- ኢሳያስ ዳኘው

ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት…

የዲፕሎማሲ ድጥ!

መንግስትን በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ እንዲያማክር የተሰየመው 15 አባላት ያሉት የከፍተኛ ባለሙያዎች ቡድን እስከ ቅርብ ቀናት ድረስ ጠቅላይ ሚንስትሩን አግኝቶ ለማነጋገር አልቻለም ነበር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በብቸኝነት የሚመሩት የሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ፈተና…