አዲስ አበባ በፍርሃት ተሰንጋለች
ዋዜማ ራዲዮ- 12ስዓት የተጠናቀረ/የተከለስ ከሜክሲኮ ጀሞ የታክሲ እጥረት ይታያል፡፡ የቤት መኪኖች በታክሲ የተቸገሩ እግረኞችን እየተባበሩ ነው፡፡ ረዣዥም የታክሲ ሰልፎች በመሐል ከተማ ቢኖሩም በቂ ታክሲዎች ግን የሉም፡፡ በአስኮ መስመር ከፍተኛ የፀጥታ…
ዋዜማ ራዲዮ- 12ስዓት የተጠናቀረ/የተከለስ ከሜክሲኮ ጀሞ የታክሲ እጥረት ይታያል፡፡ የቤት መኪኖች በታክሲ የተቸገሩ እግረኞችን እየተባበሩ ነው፡፡ ረዣዥም የታክሲ ሰልፎች በመሐል ከተማ ቢኖሩም በቂ ታክሲዎች ግን የሉም፡፡ በአስኮ መስመር ከፍተኛ የፀጥታ…
በኢሬቻ በዓል ላይ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ ሳቢያ የደረሰው ሞትና ሀዘን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጥቁር ነጥብ ጥሎ አልፏል። ከዚህ በኋላ በኦሮሞ ማህበረሰብና በገዥው ፓርቲ መካከል ሊታከም የማይችል መሻከርን ፈጥሯል።…
ዋዜማ ራዲዮ- በየካ ክፍለ ከተማ ሚስስ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት አካባቢ የሚገኙ ሁለት ሺሕ የሚጠጉ ቤቶች በቅርብ ወራት ዉስጥ የመፍረስ አደጋ ተጋርጦባቸዋል፡፡ ከነዚህ ዉስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሰፋፊ የግለሰብ ይዞታዎች ሲሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- የዐማራ ብሄረተኝነት ለጋ የፖለቲካ ትርክት ሆኖ የኢትዮጵያን የፖለቲካ መድረክ ተቀላቅሏል። በእርግጥ እንዳሁኑ ሰፊ ህዝብ የተሳተፈባቸው ባይሆኑም ባለፉት ሀያ አምስት አመታት የዐማራ ብሄረተኝነት አጀንዳን ያነሱ ነበሩ። በሌሎች እንደጠላት የሚፈረጀው…
በርካታ ቁጥር ያላቸው ሲቪል ፖሊሶች ተሰማርተዋል፡፡ የወጣት ሊግ አባላት ማንኛውንም የተለየ እንቅስቃሴን እንዲጠቁሙ የተነገራቸው ከአንድ ሳምንት በፊት ነው፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ ቁጥራቸው ከ150 እስከ 200 የሚሆኑ የማዘጋጃ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ- ለዛሬ (ቅዳሜ) የተጠራው የሰማያዊ ፓርቲ ጉባኤ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መታገዱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ ጠቅላላ ጉባኤው እንዳይደረግ መከልከላቸውን ምክንያት እድርገው የገለፁት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢህአዴግ “ራስ” እንደሆኑ የሚታሰቡት ነባር ታጋይና አመራር አቶ በረከት ስምኦን ለአመታት ይኖሩበት የነበረው ቤት ከሰሞኑ ለህጋዊ ባለቤቱ እንዲመልሱ ሆነዋል፡፡ የቤቱ ባለቤት የዛሬ 16 ዓመት ገደማ ቤቱ አላግባብ የተወረሰባቸው…
ክስተቱ በከተማው የመሬት ሊዝ ታሪክ የመጀመርያው ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ለ23ኛ ዙር ካወጣቸው በርካታ የጨረታ ቦታዎች ዉስጥ በዛሬው ዕለት (ሐሞስ) ዉጤታቸው የተገለጹ…
ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ…
ዋዜማ ራዲዮ-ኢህአዴግህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ወዲህ ራሱን ጥፋተኛ በማድረግ እና የተስፋ ቃል በመስጠት ተጠምዶ ከርሟል፡፡ በቅርቡ የገዥው ግንባር ነባር አመራሮች ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ውይይት የሚሰራ፣ ብቃት ያለው ሰው ከየትም ይምጣ…