የዓባይ ወንዝ አጠቃቀምንና ፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀምን በተመለከተ በተመለከተ የተፋሰሱ ሀገራት ለ10 ዓመታት ከተደረገ ድርድር በኋላ በዩጋንዳ ኢንተቤ በ 2010 ስምምነት ደርሰዋል፣ ታዲያ በግብፅ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል አዲስ ስምምነት ማድረግ ለምን አስፈለገ? ስምምነቱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ስለማስጠበቁስ እንዴት እርግጠኛ መሆን ይቻላል? የዋዜማ ዕንግዶች ጉዳዩን ተውያይተውበታል አድምጡት
የስምምነቱን ሙሉ ይዘት እዚህ ሊያነቡት ይችላሉ፡ ጠቅ በማድረግ -CLICK THE LINK BELOW http://english.ahram.org.eg/NewsContent/1/64/125941/Egypt/Politics-/Full-text-of-Declaration-of-Principles-signed-by-E.aspx