Month: July 2025

በደቡብ ትግራይ ግጭት ተቀሰቀሰ

ዋዜማ- በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የተሠጣቸው የታጠቁ ኃይሎች፣ በደቡባዊ ትግራይ የራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮችን በኃይል ለመቆጣጠር መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ፣ ባካባቢው ግጭት መፈጠሩን ዋዜማ ሠምታለች፡፡ በርካታ የታጠቁ ኃይሎች ማክሰኞ፣ ሐምሌ 15፣ 2017…

የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለምልልስ አንኳር ነጥቦች

ዋዜማ- በሳምንቱ መጨረሻ ለብቸኛው የሀገራቸው ቴሌቭዥን ጣቢያ ቃለምልልስ የሰጡት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በርከት ያሉ ክሶችን በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አቅርበዋል። ዋዜማ የፕሬዝዳንቱን ቃለምልልስ ዋና ዋና ይዘት እንደሚከተለው አቅርባለች የኤርትራው ፕሬዝዳንት…

ዩቲዩብ አዲስ የገቢ መጋራት ጥብቅ መመሪያ አወጣ

ዋዜማ- በበይነ መረብ የተንቀሳቃሽ ምስል ይዘቶች ማሠራጫ የሆነው ዩቲዩብ ኩባንያ፣ በዩትዩብ ላይ ይዘቶችን በማሰራጨት ገቢ ለሚያገኙ የይዘት ፈጣሪዎች አዲስና ጥብቅ መመሪያ ማውጣቱ ተሰምቷል። መመሪያው ከፊታችን ሐምሌ 8፣ 2017 ዓ፣ም ጀምሮ…

አዲሱ የአሜሪካ ቪዛ መመሪያ ምን ይላል?

ዋዜማ- በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያዊያን የሚሠጠውን ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማሳጠሩን ሐምሌ 2፣ 2017 ዓ፣ም በይፋዊ ገጹ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። ኢምባሲው፣ የኢትዮጵያዊያን ተጓዦች የቪዛ ቆይታ ጊዜ ያጠረው፣ የአሜሪካ…

የትግራይ “መንበረ ሠላማ” ጳጳሳት ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ነው

ዋዜማ- ራሳቸውን ከሀገር አቀፉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የነጠሉት የትግራይ የሀይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማነጋገር ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። ራሳቸውን “መንበረ ሠላማ” ብለው የሚጠሩትና በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደውን ደም አፋሳሽ…