Month: April 2025

በአዲስ አበባ “የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ” ናቸው የተባሉ 224 ስዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…

የማሞና የባንኮቹ የውጪ ምንዛሬ ውይይት

ዋዜማ- ንግድ ባንኮች ብሔራዊ ባንክ ከሚያወጣው ጨረታ የገዙትን የውጭ ምንዛሬ ለሌሎች ንግድ ባንኮች ከመሸጥ ሊታቀቡ እንደሚገባ ባንኩ አሳስቧል። ይህ የተባለው፣ ሰኞ’ለት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ በገበያ-መሩ የምንዛሬ ተመን የእስካኹን…