Month: January 2025

ንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሬ ሽያጭ አሁንም “ህገ ወጥ” ክፍያ ይጠይቃሉ

በተለያዩ ንግድ ባንኮች ለውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ከተቀመጡ ህጋዊ ክፍያዎች በተጨማሪ አሁንም ተጨማሪ ገንዘብ እየተጠየቀ እንደሆነ ዋዜማ መረዳት ችላለች። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው ምርትን በማስመጣት ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ሲጠየቁ…

የፋኖና የዲፕሎማቶቹ ውይይት

ዋዜማ፡ በመንግስትና በተወሰኑ የፋኖ ታጣቂ ቡድኖች መካከል የተደረገው የመጀመሪያው የድርድር ማመቻቸት ሙከራ የተሳካ እንደነበረ በጉዳዩ የተሳተፉ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ለዋዜማ ተናግረዋል። ስለውይይቱ ዝርዝር ይዘትና አንዳንድ ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ መረጃዎችን መናገር…

“ለኢኮኖሚ ጫና ተጋላጭ ዜጎች የሚደረገው ድጎማ በቂ አይደለም” የአለም የገንዘብ ድርጅት

ለተጋላጮች 22 ቢሊየን ብር ከፍያለሁ – መንግስት ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት በኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ጫና ለተጋለጡ ዜጎች የሚደረገው ድጎማ በቂ አይደለም ሲል በቅርብ ሪፖርቱ ላይ ተችቷል። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም…

በጉራጌ ዞን ለ7 ወራት በእስር ላይ ያሉ “የአማራ ብሔር ተወላጆች” “ፍትሕ ተነፍገናል” እያሉ ነው

ዋዜማ- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን  ከባለፈው ዓመት መጨረሻ  ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙ “የአማራ ብሔር ተወላጆች በፍርድ ቤት ውሳኔ ሳያገኙ” ሰባት ወራት እንደሞላቸው ለዋዜማ ተናግረዋል።  እነዚሁ ግልፅ ባልሆነ ውንጀላ በእስር…

ያልተፈቀደ መሬት በማረስ የተወነጀሉ 450 ያህል ሰዎች በወታደራዊ ካምፕ ታስረዋል

ዋዜማ- የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ቋሚና ጊዜያዊ ሠራተኞች የሆኑ ከአራት መቶ ሃምሳ በላይ ሰራተኞች “ያልተፈቀደ መሬት ለግል ጥቅማችሁ አርሳችኋል” በሚል ተወንጅለው በእስር ላይ እንደሚገኙ ዋዜማ ከቅርብ ምንጮቿ ተገንዝባለች። ታሳሪዎቹ የሱሉለ ፊንጫ…

ከግብር ተመን ውዝግብ ጋር በተያያዘ የሀገሪቱ የውጪየስጋ ንግድ ተቋረጠ

ዋዜማ- የስጋ አምራችና ላኪ ኩባንያዎች የገቢዎች ሚኒስቴር በግምት በሚጥልባቸው ከፍተኛ ግብር የተነሳ ስጋ ወደውጪ መላክ ማቋረጣቸውን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ተረድታለች። በመቶ ሚሊየኖች የሚቆጠር ግብር እንዲከፍሉ የተጠየቁ ኩባንያዎች መኖራቸውንና በዚህም ሳቢያ…