Month: November 2024

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ እያቋቋመ ነው

ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የካፒታል ገበያ አግልግሎት በሚሰጡ ኩባንያዎች ውስጥ እንዲሳተፉ ባወጣው መመሪያ መሰረት የኢንቨስትመንት ባንክ የማቋቋም ሂደት ላይ መሆኑን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ንግድ…

ዋልታ ታሽጓል ፣ ሰራተኞቹን ከራዲዮ ፋና ጋር አዋህዶ አዲስ ተቋም ይመሰረታል

ዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞ ገዢው ፓርቲ ንብረት የሆኑት ዋልታ አዲስ ሚዲያንና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬት (ራዲዮ ፋናን) በአንድ አጠቃሎ “ጠንካራ ሚዲያ” ለማድረግ በመንግስት አካላት ሲደረግ የነበረው ሂደት ተገባዶ ርክክብና ሽግግር እየተከናወነ መሆኑን…

የመምህራን ምገባ ተጀመረ

ዋዜማ- በሸገር ከተማ ሥር ባሉ ሁሉም የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የመምህራን ምገባ መርኃግብር እንደተጀመረ ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። የምገባ አገልግሎቱ በሸገር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ሲሆን ፣…

የደመወዝ ጭማሪው ይዘገያል ! ለምን?

ዋዜማ- መንግሥት ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ያለው የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ፣ በዚህ ወር ተግባራዊ አለመሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ መንግሥት ሠራተኞች በተወሰኑ ወረዳዎች ከሲቪል ሰርቪስ ቢሮ…