የህዝብ ቆጠራ በአዲሱ የፖለቲካ ቀውስ መሀል
ዋዜማ ራዲዮ- በየአስር ዐመቱ የሚካሄደው ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በውስብስብ ጥያቄዎችና ችግሮች ታጥሮ ከተፍ ብሏል፡፡በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አማካኝነት የሚካሄደው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ…
ዋዜማ ራዲዮ- በየአስር ዐመቱ የሚካሄደው ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በውስብስብ ጥያቄዎችና ችግሮች ታጥሮ ከተፍ ብሏል፡፡በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አማካኝነት የሚካሄደው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ…
ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ የተፈቀደው ከቀረጥ ነጻ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃወችን ኢትዮጵያውያን ማስገባት ይችላሉ ተብሎ የወጣውን ህግ ተከትሎ እቃ ባስገቡ ሰዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን መ/ቤት መሀል ከፍተኛ ቅራኔ ተፈጠረ ። ዜጎች ከቀረጥ…
በአዲስ አበባ የአርማታ ብረት ዋጋ ሰማይ እየነካ ነው፡፡ የዶላር ግዢ በጥቁር ገበያ 35 ብር ደርሷል ብረት በ9 ወራት ውስጥ በእጥፍ ጨምሯል በአዲስ አበባ ብቻ 26ሺህ የሕንጻ ግንባታዎች ሊስተጓጎሉ ይችላሉ ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- መገንጠልን እንደ ፖለቲካ ግብ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ቡድኖች ለሀገራችን እንግዳ አደሉም። ህወሀትም ቢሆን በ 1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የትግራይ ሪፐብሊክን የመመስረት ውጥኑን እንደ አጀንዳ ይዞ መነሳቱ ይታወሳል። በቅርቡ ደግሞ…
ዋዜማ ራዲዮ- በወለጋይቱ ጩታ መንደር የተወለደው ገጣሚ ፣ሀያሲ፣ ተመራማሪ ፣ ፈላስፋ ፣ መምህር ባጠቃላይ ገጸ ብዙው ኢትዮጵያዊ ሰለሞን ደሬሳ የእድሜውን እኩሌታ የኖረባት የአሜሪካ ግዛት የሆነችው ሚንሶታ ባሳለፍነው ሳምንት (ጃንዋሪ 26,2018)…
የኦሕዴድ አመራር በኦሮሞ ህዝብ መሪነት ኢትዮጵያዊ ህብረ ብሄራዊነትን ገና ሳያጠናክር ወደ ውህደት ቢገባ አጀንዳውን እንደተነጠቀ ሊያስብ ይችላል፡፡ በውህድ ፓርቲ ውስጥ ደሞ በእንጥልጥል ላይ ያሉትን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች መመለስ አስቸጋሪ ነው…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ የኦሮሚያ ተወላጆች የሚሆኑ ሰፋፊ ሄክታሮችን ከየትም ብለው በተቻለው ፍጥነት እንዲያዘጋጁ ለአዲስ አበባ የአስሩም ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊዎች ታዘዙ፡፡ ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት ባለፈው ሳምንት…