ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 መኖርያ ቤቶች ዉዝግብ አስነሱ
ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…
ዕጣ የሚወጣላቸው ዜጎች ከ90 ሺ እስከ 150 ሺ ብር ጭማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ ዘንድሮ አዲስ የሚጀመር የቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ከተጠናቀቁ ዘለግ ያለ ጊዜን ያስቆጠሩትና በዓይነታቸው የመጀመርያ የሆኑት…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- 80ኛ ዓመታቸውን ባለፈው ሰሞን፣ መስከረም 17 የደፈኑት አንጋፋው የኪነ ጥበብ ሰው ተስፋዬ ገሠሠ ልደታቸውን አስታከው 763 ገጽ ያለው መጽሐፍ አስመርቀዋል፡፡ መጽሐፉ “A Long Walk to Freedom” የተሰኘው የደቡብ…
ቦታው ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ አውጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የሊዝ ክብረ ወሰን የሚለካው ለአንድ ካሬ በቀረበ ነጠላ ዋጋ ከሆነ በ15ኛው ዙር ኃይሌ ይርጋ የገበያ ማዕከል ጎን ለ240 ካሬ ቀርቦ የነበረውን…
በኮልፌ ቀራንዮ የሊዝ ጨረታ ለአንድካሬ 41ሺ ብር ቀረበ ዋዜማ ራዲዮ- ትናንት ረቡዕና ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ፒያሳ ጊዮርጊስ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለመሬት በሚቀርብ ዋጋ ደምቆ ዉሏል፡፡፣ የቴአትርና ባሕል አዳራሽ ሎቢ ዉስጥ…