የደቡብ ሱዳን አማፅያን መሪ የሳተላይት ስልክ ከአንድ ሚሊያን ዶላር በላይ ዕዳ ያመጣባት የአማፅያኑ ደጋፊ ሀገር የሰውየው ስልክ እንዲቆረጥ ወሰነች። የአማፅያኑ መሪ ግን ዋዛ አልነበሩም የተዘጋውን ስልክ ከፈቱት። አማፅያንና የረድኤት ድርጅቶች ድብቅ ህብረትና ሌሎችንም ጉዳዮች የዳሰሰው ዘገባ እነሆ አድምጡት