Opposition leaders

ከኢህአዴግ መቶ ፐርስንት የምርጫ ውጤት ማግስት ተቃዋሚዎች አዲስ አይነት የትግል ስልት መከተል አለባቸው በሚለው ብዙዎች ይስማማሉ። ልዩነት ያለው የሰላማዊ የትግል ስልት የትም አያደርስም በሚሉና የሰላማዊ ትግሉ ያልተሞከሩ አቅጣጫዎችን በሚመክሩት መካከል ነው። ሁሉን አቀፍ የትግል ስልት እንደ አማራጭ የሚያቀርቡም አሉ። የምርጫው ውጤት ሰለመጪው የፖለቲካ ሁኔታስ ምን ይነግረናል የዋዜማ ውይይት በዚህ ላይ ያተኮረ ነው። አድምጡት