ዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ምኞት ትልቅ እርምጃ ነው። የዛኑ ያህል በፖለቲካዊ ፍላጎቶቻቸው የተለያዩ መሆናቸው ከፊታቸው የተጋረጠ ትልቅ ፈተና ይመስላል። ድርጅቶቹ ልዩነቶቻችን ከሀገር አይበልጡም፣ አቻችለን በገራ እንሰራለን ብለዋል። አርጋው አሽኔ ተጨማሪ ዘገባ አዘጋጅቷል። ያድምጡት