ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ ተባብሶ የቀጠለው ቀውስ ከአደባባይ ተቃውሞ ባሻገር በገዥው ፓርቲ ውስጥ ያለውን የበረታ ሽኩቻና ክፍፍል እያሳበቀ ነው። ኢህአዴግ አሁን ያለውን አመራሩን በመለወጥና ከተቀናቃኞቹ ጋር በመደራደር አፋጣኝ የፖለቲካ መፍትሄ ካላበጀ አሁን ባለው ችግሩን በአግባቡ የመረዳት አቅም ማነስ ቀውሱ በቶሎ የሚፈታ አይመስልም። የፖለቲካ እስረኞችን ከመፍታት ጀምሮ ያሉ የህዝብ ጥያቄዎችን በመመለስ አዲስ ሁሉን አቀፍ ስርዓት ለመገንባት ካልተሞከረ የህወሀት የድርጎና ማባባያ (Patronage) ስርዓት እያበቃለት ለመሆኑ ግልፅ ነው።
በዚህ መሰናዶ አንዳንድ ነጥቦችን እናነሳለን፣ አድምጡት።

https://youtu.be/EQU6zQok-z4