Obama HMD

የኢትዮዽያ መንግስት አርበኞች ግንቦት ሰባትን በአሸባሪነት ለማስፈረጅ ያቀረበው ጥያቄ አልተሳካም። ፕሬዝዳንቱ የኦሮሞ ተማሪዎችን፣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴና የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። የኢትዮዽያን መንግስት በአደባባይ ዴሞክራሲያዊ ያሉት ፕሬዝዳንት ኦባማ ንግግራቸው ለገዢው ፓርቲ ትልቅ የፕሮፓጋንዳ “ሽልማት” ሆኖለታል። ከመጋረጃ ጀርባ የነበረው ዕውነታ ግን ሌላ ነበር።

ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን የመጣውን ጨምሮ አርጋው አሽኔ ያሰናዳውን አድምጡ