ሀገራዊ ምክክር ለብዙ የፖለቲካ ቀውሶቻችን መፍትሄ የሚፈለግበት የመነሻ ተግባር መሆኑን መንግስት በፅኑ ያምናል። በዚህ ምክክር አንሳተፍም ያሉ ወገኖች አሉ። ሁሉን ያላሳተፈ ምክክር ዘላቂ መፍትሄ ያመጣል? ምክክሩ ባይሳካስ? ይህንና ሌሎች ሀሳቦች የተነሱበትን የዋዜማ “ከሰምንተኛ ወለል” ስቱዲዮ የተዘጋጀ ውይይት ተመልከቱት። ይህ ክፍል አንድ ነው