Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ኤርትራ በየመን ቀውስ ዙሪያ ከሳዑዲና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጎን መሰለፏን የሚያረጋግጡ መረጃዎች መውጣት ጀምረዋል። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሶስት የጦር መርከቦች አሰብ ወደብ የደረሱ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው የሳተላይት መረጃ ያመለክታል። የመንግስታቱ ድርጅት በበኩሉ አራት መቶ
Read Moreየኤርትራ የሳዑዲን ፀረ-ሁቲ ወታደራዊ ጥምረት ለመደገፍ ዳር ዳር ማለት ኢትዮዽያንና ጅቡቲን አስደንግጧል። የየመን ቀውስ በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ዙሪያ እንደተፈራውና እንደተጠበቀው መፋጠጥ አስከትሏል። ኤርትራ በሳዑዲ ከሚመራው ጥምር ሀይል ጎን ለመሰለፍ መንታ መንገድ ላይ ናት። የኤርትራ
Read Moreየኤርትራ ሰሞነኛ ፈተና በየመን የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ሳዑዲ ዐረቢያ በኤርትራ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የመሰንዘር ውጥን ነበራት። ይህን የሰሙት የኤርትራ ፕሬዝዳንት ሳዑዲ ድረስ ሄደው ወታደራዊ ጥቃቱን ማስቀረት ቢችሉም ይዘው የተመለሱት የቤት ስራ ዛሬም ድረስ የራስ
Read More