Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የጤፍን የባለቤትነት ጉዳይ በተመለከተ ከሰሞኑ ግር የሚያሰኙ ዘገባዎች በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀንና በማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቷል። የመንግስት የመገናኛ ብዙሀን ሳይቀር የጤፍ የባለቤትነት መብት በህግ ለኢትዮጵያ ተረጋገጠ፣ ባለቤትነታችን ተመለሰ ሲሉ ዘግበዋል። መረጃው ትክክል አይደልም። የጠቅላይ
Read More