Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮዽያ ቴሌቭዥን ያልተጠበቀ መዘዝ ይዞ የመጣው የቴዲ አፍሮ ጉዳይ የኢቢሲ የማኔጅመንት አካል ራስ ምታት ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ዋዜማ ከድርጅቱ ነባር ጋዜጠኞች ባገኘቸው መረጃ የቴዲ አፍሮ ቃለመጠይቅን በተመለከተ ሐሙስ ዕለት ሦስት ሰዓታትን የፈጀ ዘለግ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ -አወዛጋቢውን የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ቃለ መጠይቅ ያደረገው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ። የመዝናኛ ክፍል ባልደረባና ያለፉትን አራት አመታት በድርጅቱ ያገለገለው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከቴዲ አፍሮ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ እንደይተላለፍ
Read More(ዋዜማ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደ አዲስ ዓመት፣ ገና እና ፋሲካ በዓላት ተጠባቂ ጊዜ የለም፡፡ አንጋፋ የሚባሉ አቀንቃኞች ሳይቀሩ የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ለአድማጭ ጆሮ የሚያደርሱት እነዚህን በዓላት ታክከው ነው፡፡ የዘንድሮ ፋሲካም እንደከዚህ ቀደሞቹ በጥበባዊ ስራዎች ሊያሸበርቅ
Read Moreበቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመንግስት የአፈና ሰለባ የሆነው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ተዘዋወሮ የመስራትም ይሁን ከአድናቂዎቹ ጋር የመገናኘት ዕድል መነፈጉ ይታወቃል። ከሰሞኑም ለአዲስ ዓመት አቅዶት የነበረው ኮንሰርት ተሰርዟል። በሁኔታው ያዘኑ አድናቂዎቹ ግን ሌላ መላ
Read More