የፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የሚሊዮን ዶላር ፈተና እኛን የሚገደንን ማን ከቁብ ይቆጥረዋል? የኛን ታሪክ ማን ይተርክልናል? ሌላው ዓለም ስለራሱ የሚነግረንን በሲኒማውም በሙዚቃውም እኛጋ ሲያደርስ ስለራሳችን የምንለው በጣም ጥቂት ነው። ኃይሌ ገሪማን የመሰሉ ጥቂት ብርቅዬ የፊልም