Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተከቷዮቿና በደብሮቿ ላይ አነጣጥሮ የተፈጸመ ነው ያለችውን ጥቃት በተመለከተ ነገ፣ ነሐሴ 20 ቀን፣ መግለጫ ልትሰጥ ነው። መግለጫው ጥቃት የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች ተዘዋውሮ በጎበኘው የቤተ ክርስቲያኒቱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ልዩ ቦታው ኤፌሶን አካባቢ ቅዳሜ ዕለት የታጠቁ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በአካባቢው አለመረጋጋት ፈጥሮ ነበር፡፡ ይሁንና ችግሩን ለማብረድ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና የፌደራል መከላከያ በጥምረት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የነቀዝ መድኃኒት በመውሰድ ራሳቸውን ለማጥፋት የሚሞክሩ የኦሮሚያ ወጣቶች ቁጥር ማሻቀብ በጳውሎስ ሆስፒታል ሥር የሚገኘው አቤት የድንገተኛ ሕክምና ማዕከል ሐኪሞችን እያነጋገረ ነው፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ 47
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል መንግስታት ለወራት የግጭት ሰበብ ሆኖ የቆየውን ድንበር ለማካለል ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ክልል ፕሬዝዳንቶች- የኦሮሚያ ክልል ፕ/ት ለማ መገርሳና የሱማሌ ክልል ፕ/ቱ አብዲ መሀመድ የፌደራል ጉዳዮች ሚንስትሩ ካሳ ተክለብርሀን ባሉበት ስምምነቱን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ከያዝነው አመት መጀመሪያ አንስቶ ፌደራል መንግስቱ እና ሌላኛው ለህዝባዊ አመጽ የተጋለጠው አማራ ክልል በዋናነት ለሥራ አጥ ወጣቶች ሥራ በሚፈጥሩ መርሃ ግብሮች ላይ ብቻ ተጠምደው ይታያሉ፡፡ ባንጻሩ ኦሮሚያ ክልል በይዘቱ ለአመጹ የሚሰጠውን ምላሽ
Read Moreቀድሞው ከነበረው የቆዳ ስፋቷ 2ሺ ሄክታር የት እንደገባ አልታወቀም ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ይፀድቃል እየተባለ በርከት ላሉ ወራት ሲንከባለል የቆየው የአዲስ አበባ 10ኛው የከተማ ዐብይ ካርታ (ማስተር ፕላን) የአዲስ አበባን የቆዳ ስፋት ድምር ወደ 52ሺ
Read More