Tag: Music

ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ መዳበር ባደረጉት አስተዋፃኦ የሚታወቁት አርመናዊው ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው። በሳምንቱ መጨረሻ በዩናይትድስቴትስ በማሳቹሴትስ ግዛት ዋተርታውን ከተማ የተደረገውን የሙዚቃ ኮንሰርት በርካታ የሙዚቃ አፍቃርያን ኢትዮጵያውያንና…

የዋዜማ ጠብታ: የጃኖ ባንድ አዲሱ አልበም ለፋሲካ እየተጠበቀ ነው

በጥቅምት አጋማሽ በኢትዮጵያ ከነበራቸው  ዝግጅት ለጥቆ ጃኖዎች አውሮፓ ነበሩ። ጣሊያን—  ሚላኖ እና ሮም፣ ስዊዘርላንድ—  ጄኔቭ እነ  ባዜል፣ ኖርዌይ— ኦስሎን አካልለዋል። “ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈነዋል” ብለው ባይሰርዙት ኖሮ ስዊድንም ከሳምንት በፊት ቀጠሮ…

ዝምተኛው አቤል -The Weeknd

(ዋዜማ ራዲዮ)-አቤል ተስፋዬ የሚለውን ስሙን የዛሬ አምስት ዓመት የሚያውቁት ምናልባት ቤተሰቦቹና ጥቂት ጓደኞቹ ብቻ ሳይኾኑ አይቀሩም። አቤል መኮንን ተስፋዬ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 16፣1990 በቶሮንቶ ፤ካናዳ የተወለደ ሲሆን በአያቱ እጅ…

የጥንቱ የኢትዮዽያ ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ አስታዋሽ አላጣም

የ50ዎቹና የስልሳዎቹ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በበርካታ የዓለም የጃዝ ባንዶች አማካኝነት ተደማጭነቱን ቀጥሏል። በ50ዎቹና በስልሳዎቹ በኢትዮጵያውያን የሙዚቃ ባለሞያዎች ተሰርተው የዘመናቸውን ትውልድ ሲያዝናኑ የነበሩትና እስካሁንም ድረስ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ዋነኛ መገለጫ ተደርገው የሚቆጠሩት የሙዚቃ…

የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት አዲስ መልክ

በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመንግስት የአፈና ሰለባ የሆነው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ተዘዋወሮ የመስራትም ይሁን ከአድናቂዎቹ ጋር የመገናኘት ዕድል መነፈጉ ይታወቃል። ከሰሞኑም ለአዲስ ዓመት አቅዶት የነበረው ኮንሰርት ተሰርዟል። በሁኔታው ያዘኑ…