Tag: Moyale

በሞያሌ ከተማ ሰው በመግደል ወንጀል የታሰሩት የመከላከያ አባላት ከ1 አመት በኋላ በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው

ከአንድ ዓመት በፊት በሞያሌ ከተማ ለዘጠኝ ስዎች ሞትና ከስምንት ሺ በላይ ለሆኑት መፈናቀልና ወደ ኬንያ እንዲሰደዱ ሰበብ በሆነው ግጭት በግድያ የተጠረጠሩት የመከላከያ አባላት ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ዋዜማ ራዲዮ- መጋቢት 1…

በሞያሌ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ሞያሌ ከተማ  በገሬና በቦረና ጎሳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። ትናንት በተከሰተው በዚህ ግጭት አስራ ሶስት ሰው ከኦሮሚያ ቦረና ጎሳ…