Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ፌደራል መንግስቱ ባሳለፍነው ሳምንት የክልሎችን ሰፋፊ መሬቶች በአደራ ማስተዳደሩን ትቶ ስልጣኑን ለክልሎች መልሷል፡፡ የአሰራር ለውጡ የሚነግረን ነገር ቢኖር የፌደራል መንገስቱ መሬት የማስተዳደር እና በሊዝ የማስተላለፍ አሰራር ከባድ ኪሳራ ውስጥ መውደቁን የሚያረጋግጥ ሆኗል፡፡
Read Moreኢትዮዽያ የልውጥ ህያዋን (GMO) በሀገሪቱ ጥቅም ላይ እንዲውል ህጓን አላልታለች። የህጉ መሻሻል አደገኛና የሀገሪቱን ዘላቂ ጥቅም የሚጎዳ ነው ይላሉ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች። መንግስት በለገሾች ተፅዕኖ ህጉን ለማሻሻል መገደዱን የሚያስረዱም አሉ።የፍሬስብሀት ስዩም ዘገባን አርጋው አሽኔ
Read More