ዋዜማ ራዲዮ- ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሀሰተኛ ሰነድ ከሀገር ለመውጣት ሲዘጋጁ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዋዜማ ከምንጮቻ አረጋግጣለች፡፡ ግለሰቦቹ ለሀጂ እና ኡምራ ጉዞ ወደ ሳውዲ አረቢ ለመጓዝ ሲሞክሩ ነው