Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ከአንድ ወር በኋላ በዳላስ በሚደረገው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌደሬሽን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በበዓሉ ላይ ለመገኘት ያቀረቡት ጥያቄ ከረፈደ የመጣ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ለማስተናገድ እንደሚቸገር በመግለፅ ጥያቄውን ሳይቀበለው ቀርቷል። የፌደሬሽኑ የቦርድ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የኢትዮጵያው ያን የስፖርት በዓል ላይ የሚጋበዙ ከሆነ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ እንግዳ በመጋበዝ ሊከስት የሚችለውን ልዩነት ማጥበብ እንደሚገባ አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል አሳሰበ። ግብረ ሀይሉ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሱዳን መንግስት በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ስልፍ ያደረጉ ኢትዮጵያውያንን በእስራት በጅራፍና በገንዘብ ቀጣች። የሱዳን መንግስት በቅርቡ ያደረገውን የመኖሪያ ፈቃድ እድሳት ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በመቃወም መንግስታቸው ጣልቃ እንዲገባ ለመጠየቅ የካቲት ቀን በኢምባሲው ዳጃፍ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የፖለቲካና የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለአሜሪካ ባለስልጣናት ገለፃ የሚደረግበት ጉባዔ በቅርቡ ይደረጋል። የኢትዮጵያና አሜሪካ ምክር ቤት(Ethiopian American Council) የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባዘጋጀው በዚሁ ጉባዔ ላይ የፖለቲካ መሪዎች የስብዓዊ መብት ተሟጋቾች
Read Moreእየተቀየረ ባለው የአለም ኢኮኖሚ በውጪ በተለይም በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን አዲሱን የኢኮኖሚ ፈተና እንዴት ሊወጡት ይችላሉ የሚለው መወያያ ርዕስ ወቅታዊ ይመስላል። በርካት ወገኖች የተሰማሩበት የታክሲ ትራንስፖርት የስራ ዘርፍ አዳዲስ ተግዳሮቶች ይታዮበታል። ባለፉት ሁለት አመታት
Read More