Tag: Corruption

የሜቴክ የቀድሞ ሀላፊዎች የዐቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በትራክተር ግዥ ለደረሰ የ319.4 ሚሊየን ብር ኪሳራ ክስ የተመሰረተባቸው ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች የሜቴክ ባለስልጣናት የአቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነ፡፡ የ57 አመቱ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን…

ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር…

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በገፍ እየሰጠ ያለው ብድር እያወዛገበ ነው

ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥም ከ200 ሚሊየን ብር የበለጠ ብድር ሰጥቷል። ዋዜማ ራዲዮ- በአብዛኛው በአዲስ አበባ አስተዳደር እንደሚተዳደር የሚነገርለት የአዲስ ብድርና ቁጠባ ከቅርብ ወራት ወዲህ እየሰጠ ያለው በዘመቻ መልክ እየተካሄደ…

አቃቤ ህግ በሙስና ተከሳሾች ላይ በህጉ ውስጥ የሌለ አንቀፅ በመጥቀሱ ችሎቱ በድጋሚ ተቀጠረ

ዋዜማ ራዲዮ- በውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሀላፊዎች ላይ አቃቤ ህግ በሙሰና አዋጅ ላይ በሌለ አንቀፅ መክሰሱን ተከትሎ ክሱን እንዲያሻሽል ብይን ተሰጠ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቀድሞ የውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን መስሪያ ቤት…

የኢትዮጵያ መንግስት ሙሉ በሙሉ ሀገር ውስጥ ባልገባ ስንዴ ከሻጩ የ105 ሚሊየን ብር ክስ ቀረበበት

ዋዜማ ራዲዮ- 350 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴን ለኢትዮጵያ የሸጠው የብሪታንያ ኩባንያ ሶስት የሀገሪቱ ተቋማት ላይ የ105 ሚሊየን ብር ክስ መሰረተ። ክሱን በኢትዮጵያ ሶስት የመንግስት ተቋማት ላይ ያቀረበው የብሪታንያው ኢንትሬድ የተባለ…

ሜቴክ ንብረቶቹን እየሸጠ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ፣ ከስኳር ፕሮጀክቶችና በርካታ ኢንቨስትመንት ላይ ተሰማርቶ ለበርካታ ኪሳራ እና ሀገሪቱን ለከፋ ብክነት የዳረጋት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) እንደ አዲስ ከተዋቀረና በአዲስ አመራር መመራት…

መመርያን በመጣስ የመድሀኒት ግዥ ፈፅመዋል የተባሉ ባለስልጣናት ላይ ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የቀድሞ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ አቃቤ ህግ ሁለት የክስ መዝገቦችን ትናንት ግንቦት 12 ከሰዓት በኋላ በፌደራል ከፍተኛ…

ልማት ባንክ 170 የእርሻ ልማት ተበዳሪዎች ላይ ያወጣውን የሀራጅ ትዕዛዝ ማስፈፀም አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያልተመለሰለትን ብድር ለማስመለስ የ170 እርሻ አልሚ ተበዳሪዎቹን የብድር ማስያዣ በሀራጅ ለመሸጥ ቢወስንም ውሳኔውን ማስፈጸም አልቻለም።   ልማት ባንኩ የካቲት 28 ቀን 2011አ.ም ነበር በባንኩ ምክትል…

የጠቅላይ  ሚኒስትር አብይ ከሀገሪቱ የተዘረፈ ሀብት የማስመለስ ውጥን እስካሁን ውጤት አላመጣም

 ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሀገር ቤት ተዘርፎ በውጪ ሀገራት ባንኮች ተደብቋል ያለውን ገንዘብ ለማስመለስ ከየሀገራቱ ጋር ንግግር መጀመሩን ካስታወቀ አንድ አመት ሊሆነው ነው። ይሁንና እስካሁን የመንግስት ጥረት ተሳክቶ ገንዘቡን ማስመለስ አለመቻሉን…