(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ ወከፍ እስከ 11 ኩባያ