Tag: Business

ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ማግኘት አዳጋች ሆኗል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ለኤሌክትሪክ መኪና አስመጪ እና አምራቾች ከፍተኛ ማበረታቻዎችን እያደረገ ቢሆንም በሀገሪቱ ያሉ አብዛኞቹ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ግን ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከሶስተኛ ወገን ውጭ ሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን “አንሰጥም”  እያሉ…

የተመሠከረላቸው የሒሳብ አዋቂዎች “መንግሥት እያስጨነቀን ነው” አሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በግብር ጉዳይ ላይ ‘ከደንበኞቻችሁ ጋር በማበር’ ሒሳብ ትሰውራላችሁ በሚል ተደጋጋሚ ማስፈራሪያ፣ ዛቻና ክስ እየቀረበባቸው እንደሆነ የተናገሩ የሒሳብ አዋቂ ባለሞያዎች መንግሥት ‘ታጋሽ በመሆኑ’ እንጂ በአንድ ጀንበር አፋፍሶ ሊያስራቸው እንደሚችል…

መንግስት የገቢ ግብር እምቢታ አመፅን ለመግታት ዝግ ስብስባ ተቀምጧል

ዋዜማ ራዲዮ- ከኦሮሚያ የጨለንቆ ነጋዴዎች ተነስቶ ጊንጪ፣ አምቦና ወሊሶን ያዳረሰው የግብር በዛብን ስሞታ መልኩን እየቀየረ ባለፉት ሦስት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ኮልፌ፣ ታይዋንና አጠና ተራ ተዛምቶ ቆይቷል፡፡ ኾኖም የግብር እምቢታ…

አራጣ በማበደር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ወህኒ የነበሩት አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ) ከእስር መለቀቃቸው ተሰማ

ዋዜማ ራዲዮ- አራጣ በማበደር ወንጀል ከአቶ አየለ ደበላ (አይ ኤም ኤፍ) እና ከአቶ ገብረኪዳን በየነ  (ሞሮኮ) ጋር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት ወህኒ እንደነበሩ የተገለጸው አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ)…

“የአርከበ ሱቆች” ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ስሌት ታክስ ክፈሉ ተባሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ከ10 አመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በነበሩት አቶ አርከበ እቁባይ ሀሳብ አመንጭነት በጥጋጥግ ክፍት ቦታዎች በጊዜያዊነት በብረት የተሰሩ እና ለስራ አጥ ወጣቶች ተብለው የተገነቡት ትናንሽ ሱቆች በአዲሱ…

ስለኢትዮ ቴሌኮም “የአገልግሎት ጥራት ሽልማት” ሸላሚዎቹ ምን ይላሉ?

በሚሰጠው አገልግሎት መቆራረጥ ፤ በኔትወርክ ችግር እና በብልሹ  አሰራር ደንበኞቹን በማስመረር የሚታወቀው ኢትዮ ቴሌኮም ወይም  ቴሌ ዓለም አቀፍ የጥራት ሽልማት አሸነፍኩ እያለ ነው። ይህንንም የድል ዜናውን በድርጅቱ ድረ ገጽ ላይ…