Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የአውሮፕላኑ አደጋ መንስዔ ምርመራ ሲጠናቀቅ የሚቀርቡ ተያያዥ የካሳ ክፍያ ጥያቄዎች እንደሚኖሩና በተጎጂ ቤተሰቦችም ሆነ በአየር መንገዱ በኩል በውጪ ሀገር ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተያይዞ የሚታይ ነው። ዓለማቀፍ ጠበቆች ጉዳዩን ይዘው እየተከታተሉት መሆኑ ይታወቃል። ዋዜማ ራዲዮ-
Read Moreቻላቸው ታደሰ ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ አየር ክልል ያል ፍቃድ የገቡ 40 የውጭ ሀገር አብራሪዎችን ከ20 ቀላል አውሮፕላኖች ጋር ማክሰኞ ዕለት በቁጥጥር ስር አውሎ ከአራት ቀናት በኋላ አርብ ዕለት መልቀቁን አስታውቋል፡፡ አውሮፕላኖቹ
Read Moreየኢትዮጵያ መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማዕከል የሆነውን ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያን የሚተካ ሌላ ግዙፍ አየር ማረፊያ ለመገንባት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ቀጥሎ ሁለተኛው ግዙፍ ፕሮጄክት እንደሚሆን የሚነገርለት ይኸው ፕሮጄክት
Read Moreየኢትዮዽያ አየር መንገድ ለኢትዮዽያውያን ብሎም ለአፍሪቃ ኩራት ስለመሆኑ እምብዛም አያከራክርም። በብልሹ አሰራሩ በሚታወቀው የኢህ አዴግ መራሹ መንግስት መተዳደሩም ቢሆን አየር መንገዱን ከዕድገት ግስጋሴ አላቆመውም። በየአመቱ የተሳፋሪዎች ቁጥር ሀያ በመቶ እየጨመረ ትርፉም እየዳጎሰ ነው። እየበረታ
Read More