Home Tag Archives: Amhara

Amhara

የአፋር ክልል በትግራይ ክልል ተወስዶብኝ ነበር ያለውን አንድ ቀበሌ “መልሼ ማስተዳደር ጀምሬያለሁ” አለ

Jun 2, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሁን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “በሽብርተኝነት” የተፈረጀው ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) የትግራይ ክልልን ያስተዳድር በነበረባቸው ያለፉት ሶስት አስርት ዓመታት “ያለ አግባብ ተወስዶብኝ ነበር” ያለውን አንድ ቀበሌ አሁን

Read More

ሕወሓትን ተከትለው “በረሀ የወረዱና በሕይወት የሌሉ” ሰዎች ከመንግስት ደሞዝ እየተከፈላቸው ነው

May 19, 2021 0

[ዋዜማ ራዲዮ]- ቀድሞ በትግራይ ክልል ስር የነበሩና ጦርነቱን ተከትሎ በአማራ ክልል መተዳደር በጀመሩ አካባቢዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ አከፋፈል በየደረጃው ያሉ ሃላፊዎችን አላስማማም። ከመንግሥት ደሞዝ እየተከፈላቸው ካሉት ሠራተኞች መካከል በሕይወት የሌሉ፣ ወደ ሥራ ገበታቸው ያልተመለሱ

Read More

ከኦሮምያ የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች መጠጊያ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው

Apr 9, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮች ከታጣቂዎች በመሸሽ

Read More

በሰሜን ሽዋ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ

Mar 20, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት በትንሹ ከ20 በላይ ሰዎች

Read More

ትናንት ምሽት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ውስጥ ታጣቂዎች ተጨማሪ ስባት ስዎችን ገደሉ

Mar 10, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር ዘግቧል። የሰባቱ አስከሬን ቀብር

Read More

“የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

Mar 4, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ቀን በባህር ዳር በተከበረው የአድዋ ድል በዓል ላይ “የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” በማለት ምእራባውያን ያሏቸው አገሮች በቅርቡ የፌደራሉን መከላከያ ሠራዊት እና የአማራ ልዩ ሃይልን በማስመለከት

Read More

አቶ በረከት ሰምዖን በ6 አመት ፅኑ እስረት እንዲቀጡ ተፈረደ

May 8, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር15 2011 ዓም ነበር ከህግ እና መመርያ ውጭ ግዥ በመፈፀም የሀብት ብክነት ፈፅመዋል በሚል የወንጀል ድርጊት ነበር የጥረት ኮርፖሬት የቀድሞ ሀላፊዎች እና የኢህአዴግ የቀድሞ ባለስልጣናት የነበሩት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ

Read More

ከደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ የታገትን ተማሪዎች ነን በማለት በሀሰት ሕብረተሰቡን አደናግረዋል የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

Mar 6, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር 24/ 2012 ዓም ከደንቢ ደሎ ዩንቨርስቲ የታገትን ተማሪዎች እኛ ነን በማለት የተሳሳተ የሀሰት ወሬ አውርተዋል ተብለው ተጠርጥረው የካቲት 3 ከባህርዳር ከተማ ተይዘው ለፌደራል ፖሊስ ተላልፈው የተሰጡት ና በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

Read More

በአጣዬና አካባቢው ግጭት ጋር ተያይዞ ክስ የተመሰረተባቸው 38 ግለሰቦች የክስ መቃወምያቸውን አቀረቡ

Feb 13, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣ በአጣዬ ፣ ማጀቴ ቆሬ ሜዳ እና አጎራባች ወረዳዎች በተነሳ ግጭት

Read More

በ’መፈንቅለ መንግስት’ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

Nov 22, 2019 0

ተከሳሾች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል [ዋዜማ ራዲዮ] በመፈንቅለ መንግስት ሙከራው ተሳትፈዋል ከተባሉት ውስጥ 8 ተከሳሾች ከህግ ውጪ የአማራ የስለላ እና ደህንነት ድርጅት(አስድ) በመገንባት የተለያየ ተልዕኮ ወስደው እንደነበር አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

Read More
Tweets by @Wazemaradio