Home Tag Archives: Abiy Ahmed

Abiy Ahmed

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሹም ሽር እያካሄደ ነው

Nov 24, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርብ ቀናት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነታቸው ተነስተው ወደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተዛወሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተቋሙ ውስጥ የሚታዩ የተጋላጭነት ቀዳዳዎችን ለመድፈን ይረዳል የተባለ ሰፊ የሹምሽር እያደረጉ መሆኑን ዋዜማ ከተቋሙ ሁነኛ ምንጮች ስምታለች።

Read More

በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ክልል ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ

Nov 4, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ” መታዘዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፌስ ቡክ ገጻቸው ገለጹ።

Read More

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት የተከሰሱት 5 ግለሰቦች ላይ ፍርድ ተሰጠ

Oct 27, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ ለጠፋው የ2 ሰዎች ህይወት እና በ150 ሰዎች

Read More

የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን ለዚህ አመት ከታቀደውም በላይ እየተዳከመ ነው ፤ የለጋሾች ጫናም በርትቷል

Aug 31, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የብር በዶላር ምንዛሪ ተመንን በዝግታ ለማዳከም ከለጋሾች ጋር ተስማምቶ ነበር። ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በገጠመው ፈተና ብር በራሱ ጊዜ ለጋሾች ካስቀመጡት ተመን ኣአሽቆልቁሏል። የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኣኢኮኖሚ ፈተናው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ

Read More

የአርቲስት ሐጫሉ ግድያ የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተፈፀመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ

Jul 1, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- በተያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዉጥረት ነግሷል። በተለያዩ ከተሞች ተቃውሞና ግጭት እየተሰማ ነው። መንግስት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳይ ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል ባላቸው ላይ የሀይል እርምጃ ወስዷል። የሰው ሕይወትም ጠፍቷል። በተወዳጁ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተቀሰቀሰው

Read More

መንግስት በታሪክ ትልቅ የተባለውን የቀጣዩን ዓመት ከ470 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አዘጋጀ

May 23, 2020 0

ከአምናው 83 ቢሊየን ብር ብልጫ አለው 100 ቢሊየን ብር ከሀገር ውስጥና ከውጪ ብድር የሚገኝ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ2013 አ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ ከፍተኛ የተባለውን በጀት አጽድቋል።በጀቱም ከ470 ቢሊየን ብር በላይ እንደሆነም

Read More

የኮሮና ወረርሽኝ እየፈጠረ ባለው የኢኮኖሚ ቀውስ ሰራተኞች ከስራቸው እንዳይባረሩ መንግስት መርሀግብር እያዘጋጀ ነው

Apr 17, 2020 0

 አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ 400 ሚሊየን ዶላር ድጎማ (Grant) ይሰጣል ተብሎም ይጠበቃል ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ እየፈጠረ ባለው የኢኮኖሚ ቀውስ ሰራተኞች ከስራቸው እንዳይባረሩ ይረዳል ያለውን መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ወደተግባር ለመግባት እየተዘጋጀ መሆኑን ዋዜማ

Read More

መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ቀውስ ለመግታት እርምጃዎች መውሰድ ጀመረ

Mar 24, 2020 0

ከአለም ባንክ አሁን ላይ 84 ሚሊየን ዶላር ተገኝቷል። ከአይኤም ኤፍ ጋር ደግሞ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። ባንኮች ለተበዳሪዎቻቸው የመክፈያ ጊዜን እንዲያራዝሙ የማግባባት ስራ እየተሰራ ነው ።ለደንበኞቻቸው ብድር መክፈያ ጊዜን ማራዘም የጀመሩ ባንኮችም አሉ። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ

Read More

ብልፅግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ ግዙፍ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ያካሂዳል

Mar 12, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- ህወሀት ብቻ ሲቀር ሶስት የቀድሞው ኢህአዴግ አባል ፓርቲዎችና አጋሮች በጋራ የመሰረቱት ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። በቅዳሜው መርሀ ግብር ላይ እንዲሳተፉም በርካቶች

Read More

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ላይ የተቆጠሩ ምስክሮችን አቃቤ ህግ ባለማቅረቡ ፍርድ ቤቱ ስረዛቸው

Feb 6, 2020 0

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገገብ የተከሰሱ 25 ተከሳሾችን መዝገብ ዛሬ (ሐሙስ) ረፋድ ላይ ተመልክቷል፡፡ አቃቤ ህግ ክሴን ያስረዱልኛል ብሎ ካስቆጠራቸው 131 ምስክሮች ውስጥ ለ55ኛ

Read More
Tweets by @Wazemaradio