Category: Current Affairs

ከኢምፔርያል ሆቴል ጋር በተያያዘ የሙስና ክስ ከተመሰረታባቸው የሜቴክ ሀላፊዎች 5ቱ ጥፋተኛ ሲባሉ 3ቱ በነፃ ተለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢምፔርያል ሆቴል ላይ ከተደረገ የእድሳት ስራ ጋር በተያያዘ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ፕላንት ኢንስታሌሽን ም/ዋና ዳይሬክተር ኃላፊ ተወካይ በነበሩት ኮለኔል ተክስተ ሀይለማርያም ስም የከፈተውን…

ከደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ የታገትን ተማሪዎች ነን በማለት በሀሰት ሕብረተሰቡን አደናግረዋል የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር 24/ 2012 ዓም ከደንቢ ደሎ ዩንቨርስቲ የታገትን ተማሪዎች እኛ ነን በማለት የተሳሳተ የሀሰት ወሬ አውርተዋል ተብለው ተጠርጥረው የካቲት 3 ከባህርዳር ከተማ ተይዘው ለፌደራል ፖሊስ ተላልፈው የተሰጡት ና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት ተሾመለት

አቶ ባጫ ናጊስ ከስልጣናቸው ለምን ተነሱ? ዋዜማ ራዲዮ- ያለፉትን ወራት በቀውስና በውዝግብ ያሳለፈው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት እንደተሾመለት ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። አዲሱ ፕሬዝዳንት አቢ ሳኖ ትናንት የሹመት ደብዳቤ…

ከመርከብ ግዥ ጋር ተያይዞ በእነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ላይ በተመሰረተው ክስ ሁለት ምስክሮች ውድቅ ተደረጉ

ዋዜማ ራዲዮ- የግዥ መመርያን በመተላለፍ እና የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከተቋቋመበት አላማ ውጭ 2 የንግድ መርከቦችን በመግዛት ከ544 ሚሊዮን ብር በላይ በህዝብ እና በመንግበስት ላይ ጉዳት አድርሰዋል ሲል…

ስለ ድርድሩ፣ ከተደራዳሪዎቹ ባሻገር

በመስፍን ነጋሽ [ከዋዜማ ራዲዮ] ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በሕዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል ላይ ለመነጋገር የጀመሩት ድርድር ወደ መቋጫው እየደረሰ ይመስላል። ድርድሩ ሳይቋጭ ቢቀር የሚመኙ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ጥቂት ባይሆንም፣ ያለንበት ሁኔታ…

ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ለነገ አስቸኳይ የምክክር ስብሰባ ጠሩ

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ ነገ (ሰኞ) የካቲት 9 ቀን 2012 ዓ. ም እየተወሳሰበ የመጣውን የሕዳሴው ግድብ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ስብሰባው የሚደረገው…

የሕዳሴው ግድብ ስምምነት በመሪዎች ደረጃ እንዲፈረም አሜሪካ ጥረት እያደረገች ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ውጥረትና ውዝግብ የበረታበትና የመጨረሻ ነው የተባለው የህዳሴው ግድብ የውሀ አያያዝና አለቃቀቅ ድርድር በሱዳን በኢትዮጵያና ግብፅ የውሀ ሚንስትሮች መካከል ረቡዕና ሐሙስ በዋሽንግተን ሲካሄድ ቆይቶ በሚቀጥሉት ሳምንታት በመሪዎች ደረጃ ስምምነት…

በአጣዬና አካባቢው ግጭት ጋር ተያይዞ ክስ የተመሰረተባቸው 38 ግለሰቦች የክስ መቃወምያቸውን አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣ በአጣዬ ፣ ማጀቴ ቆሬ ሜዳ እና…

ምክትል ከንቲባው ለእድለኞች ያልተላለፉ ቤቶች እየተላለፉ እንደሆነ መናገራቸው ከፍተኛ መደናገርና ቅሬታ አስነሳ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ባለፈው አመት የካቲት ወር ማገባደጃ ላይ ለባለ እድለኞች እጣ ከወጣባቸው 32 ሺህ 653 13ኛው ዙር የ20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች…