Category: Current Affairs

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ስልጣናቸውን ለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) በሳምንቱ መጨረሻ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ዋዜማ አረጋግጣለች። ዳይሬክተሩ ለሁለት ዓመታት ያህል ተቋሙን መርተዋል። አሁን ስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ለጊዜው አላብራሩም። ይሁንና…

“የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ቀን በባህር ዳር በተከበረው የአድዋ ድል በዓል ላይ “የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” በማለት ምእራባውያን ያሏቸው አገሮች በቅርቡ የፌደራሉን መከላከያ ሠራዊት እና…

ዳንኤል ክብረት በግሉ ምርጫ ይወዳደራል ፤ ብልጽግና ታዋቂ ሰዎችን ለእጩነት ለማቅረብ እየጣረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች።…

በትግራይ ክልል የጎረቤት ሀገር ሀይሎች ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ መንግስት አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራል ክልል ጊዜያዊ መንግስት በትግራይ ስለደረሰው ውድመት በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ የመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ስጥቶ ነበር። ዋዜማ በትግርኛ የተሰጠውን መግለጫ ትርጉምና ጨመቅ እንደሚከተለው አቅርባለች። በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ጦርነቱ…

ላንድማርክ ሆስፒታል እነበቀለ ገርባን ማረሚያ ቤት ድረስ ሄጄ ማከም አልችልም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች የረሀብ አድማ ላይ መሆናቸውን ተከትሎ መታመማቸው እና ላንድማርክ በተባለ የግል ሆስፒታል ለመታከም መጠየቃቸው ይታወሳል። በመንግስት ሆስፒታል ነው መታከም ያለባቸው…

በማይካድራ ጭፍጨፋ “እጃቸው አለበት” በተባሉ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 እና ህዳር 1 ቀን 2013 ዓም በተፈፀመው የግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 11 ቀን ለምርመራ ተፈቀደ፡፡የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ…

የወለድ ምጣኔን በገበያ እንዲወሰን የማድረግ ዕቅድ እንዳለ አዲሱ የ10 ዓመት የልማት ፖሊሲ ሰነድ አመለከተ

ዋዜማ ራዲዮ- የባንኮች የወለድ ምጣኔ በገበያ ፍላጎትና አቅርቦት እንዲወሰን መንግስት በአስር አመት የልማት እቅዱ ላይ መወሰኑን ዋዜማ ራድዮ የተመለከተችው የእቅዱ ሰነድ አመለከተ። ከዚህኛው አመት ማለትም ከ2013 አ.ም እስከ 2022 አ.ም…