Home Current Affairs (page 3)

Current Affairs

musevini

የደቡብ ሱዳን ጉዳይ ኢትዮጵያና ዩጋንዳን እያሻኮተ ነው

Jul 23, 2017 0

ለጋሾች ድጋፍ አቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች  በማደራደር ጉዳይ ዩጋንዳና ኢትዮጵያ አዲስ ፍጥጫ ውስጥ ናቸው። ዩጋንዳ በተናጠል የደቡብ ሱዳን የፖለቲካ ሀይሎችን በካምፓላ ስብስባ ማወያየት ጀምራለች። ኢትዮጵያ በበኩሏ በምስራቅ አፍሪቃ የብየነ መንግስታት ማህበር (ኢጋድ)

Read More
HMD EU

ለጎረቤት ሀገር ስደተኞች በአወዛጋቢው ሊበን ዞን 10ሺህ ሄክታር መሬት እየተሰጠ ነው

Jul 22, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ባደረገው የስደተኞችን ፍልሰት የመግታትና የማቆም ስምምነት መሰረት ከጎረቤት ሶማሊያ ተሰደው በዶሎ የሰደተኞች ካምፕ ለሚገኙ ዜጎች አስር ሺህ ሄክታር የእርሻ መሬት በመሰጠት ላይ መሆኑ ተሰማ። የእርሻ መሬቱ እየተሰጠ

Read More
Dr Tadesse Birru Photo-SM

ከተቃዋሚዎች በሽብር ወንጀል በመጠርጠር ዶ/ር ታደስ ብሩ የመጀመሪያው አይደሉም

Jul 10, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በአደባባይ ምሁርነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ታደስ ብሩ ኬርሰሞ በሚኖሩበት ሀገር እንግሊዝ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ስጥተው በዋስ ተለቀዋል። ጉዳያቸው ከአንድ ሳምንት

Read More
arat-kilo

አራጣ በማበደር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ወህኒ የነበሩት አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ) ከእስር መለቀቃቸው ተሰማ

Jul 8, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- አራጣ በማበደር ወንጀል ከአቶ አየለ ደበላ (አይ ኤም ኤፍ) እና ከአቶ ገብረኪዳን በየነ  (ሞሮኮ) ጋር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት ወህኒ እንደነበሩ የተገለጸው አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ) ከሰሞኑ ከእስር ተለቀው  በአዲስ

Read More
Gonder City2

መንግስት በጎንደር ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ጀምሯል፣ ግጭትና ውጥረት ተከስቷል

Jul 6, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት ትዕዛዝን ባለመቀበሉ በተለይም በሁመራና

Read More
National Bank from internet

“የኦሮሚያ ልዩ መብት በአዲስ አበባ” አዋጅ ለኦሮሞው ምን ያተርፍለታል?

Jul 3, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የሚንስትሮች ምክር ቤት ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን ያወጣው አጭር ረቂቅ አዋጅ ለ26 ዓመታት ሲንከባለል ለኖረው ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ መልስ ለመስጠት መሞከሩ አወንታዊ ርምጃ ቢሆንም የረቂቅ አዋጁ

Read More
HMD Saudi

ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያ ሱዳንና ኤርትራ በባህረ ስላጤው ቀውስ ግልፅ አቋም እንዲይዙ እየጠየቀች ነው

Jul 3, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ሳዑዲ አረቢያ ከኳታር ጋር በገባችው ውዝግብ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ወገንተኝነታቸው ወዴት እንደሆነ እንዲያሳውቋት እየጠየቀች ነው። ሳዑዲ በመላው አለም ያሉ “ወዳጅ” ሀገራት ያለማመንታት ከጎኔ መቆም አለባቸው በሚል እሳቤ በርካታ የአፍሪቃና የእስያ እንዲሁም የመካከለኛው

Read More
Arkebe Shops Photo-Fortune

“የአርከበ ሱቆች” ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ስሌት ታክስ ክፈሉ ተባሉ

Jun 30, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ከ10 አመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በነበሩት አቶ አርከበ እቁባይ ሀሳብ አመንጭነት በጥጋጥግ ክፍት ቦታዎች በጊዜያዊነት በብረት የተሰሩ እና ለስራ አጥ ወጣቶች ተብለው የተገነቡት ትናንሽ ሱቆች በአዲሱ የቀን ገቢ ግምት መሰረት

Read More
Women affected by drought around Warder Somali region

“ረሀብ በተባባሰበት በዚህ ወቅት መንግስት አላሰራን አለ” -ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች

Jun 25, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ። የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታቸውን ማድረሳቸውን

Read More
Col Rudolph Atallah (rt)

የአሜሪካ መንግስት የአፍሪቃ ጉዳይ አማካሪ እንዲሆኑ የቀረቡትን ዕጩ አሰናበተ

Jun 25, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- በፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር በአፍሪቃ ጉዳይ እንዲያማክሩ በዋይት ሀውስ የደህንነትና የፀጥታ ምክር ቤት አባል እንዲሆኑ የታጩትን ራልፍ አታላህ ሹመታቸው በወቅቱ መፅደቅ ባለመቻሉ መሰናበታቸው ተሰምቷል። ኮሎኔል ራልፍ አታላህ ከአራት ወራት በፊት በትራምፕ አስተዳደር ለሹመት

Read More
Tweets by @Wazemaradio