Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ሲወርድም ከሁለት አመት ከስድስት ወር በሁዋላ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከታህሳስ 30 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ በሁሉም ባንኮች ተግባራዊ እንዲሆን ያዘዘው የገንዘብ ማዘዋወር ገደብ ወደ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና በህገ መንግስት ላይ የሚደርጉ ወንጀሎች ችሎት የእነ እስክንድር ነጋን መዝገብ ዛሬ ጥር 05 ቀን 2013 ዓም ረፋድ ላይ ተሰይሞ ተመልክቷል። ተከሳሾቹ ወንጀሉን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና በህገመንግስት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ችሎት ዛሬ ጥር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ረፋድ ላይ በኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የከፈተውን የክስ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ኦፓል የተሰኘው ውድ ዋጋ የሚያወጣው የጌጣጌጥ ማዕድን (የከበረ ድንጋይ) በአዲስ አበባ ባልተለመ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በህገ ወጥ መንገድ እየተቸበቸበ መሆኑን ዋዜማ ሬድዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። በከተማው እየታየ ያለው ህገ ወጥ የኦፓል ንግድ በህገ
Read Moreጨመቅ – ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሀገሪቱ ከውጪና ከውስጥ የገጠሟትን የፀጥታና የደህንነት ችግሮች ለመቀልበስ ከፍተኛ ዋጋ ጭምር በመክፈል እየታገለ ያለ ተቋም ቢሆንም በ 2010 ዓም በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ በተለያየ ሀላፊነት የመደባቸው የራሱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በትግራይ ክልል ባለፉት ወራት የነበሩ የጸጥታ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለየ ውሳኔ እስኪያሳልፍ ድረስ በክልሉ አዲሱም የቀድሞውም የገንዘብ ኖት ጥቅም ላይ እየዋለ ይቀጥል መባሉን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በቅርብ ቀናት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነታቸው ተነስተው ወደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተዛወሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተቋሙ ውስጥ የሚታዩ የተጋላጭነት ቀዳዳዎችን ለመድፈን ይረዳል የተባለ ሰፊ የሹምሽር እያደረጉ መሆኑን ዋዜማ ከተቋሙ ሁነኛ ምንጮች ስምታለች።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በትግራይ ውስጥ ያሉ አንድ ሺህ የሚገመቱ ዜጎቿን በአስቸኳይ ልዩ በረራ ከግጭት ቀጠናው ለማውጣት ከመንግስት ፈቃድ እየተጠባበቀች መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳይ ረዳት ሀላፊ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት ታጣቂዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ግጭት ተቀሰቀሰ። ከአውሮፕላን ማረፊያው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የቀድሞው የኢሕአዴግ የረጅም ጊዜ ውጭ ግንኙነት ሃላፊ ሴኮቱሬ ጌታቸዉ እና የቀድሞ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት በሪሁን ተወልደ ብርሃን ከድምጸ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ህወሐት እያካሄደ ያለው ውጊያ ዐላማ የጠቅላይ
Read More