Home Blog

Recent Posts

ከኦሮምያ የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች መጠጊያ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው

Apr 9, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮች ከታጣቂዎች በመሸሽ

Read More

የቀድሞው ሜቴክ ሀላፊ ግዢ የፈፀምነው በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ትዕዛዝ ነው ሲሉ በፍርድቤት ተከራከሩ

Apr 8, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትራክተር ግዢን በተመለከተ ለቀረበባቸው ክስ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓም ለመጀመርያ ጊዜ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ ጉዳዩን ሲመረምር የቆየው የፌደራል

Read More

እነ ጃዋር ሞሀመድ የእምነት ክህደት ቃል ሰጡ

Mar 22, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ( ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት አቶ ጃዋር ሞሀመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ሀምዛ ቦረና እና ሌሎች ሁለት ተከሳሾች ዛሬ ሰኞ መጋቢት 13 ቀን 2013 በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ

Read More

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ልጆች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊሰራላቸው ነው

Mar 22, 2021 0

ሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ አንዳች ውጣ ውረድ እንዲሰጣቸው

Read More

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ከሀላፊነታቸው ተነሱ

Mar 22, 2021 0

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወስን አንዱዓለም ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) ከቀናት በፊት በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል። አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም በጠቅላይ

Read More
Tweets by @Wazemaradio