Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ኢትዮጵያውያን ያነባሉ? የንባብ ባሕል ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? የሚሉ ጥያቄዎች ተደጋግመው ሲነሱ ይሰማል። ብዙውን ጊዜም ምላሹ በጥናት ላይ የተደገፈ እንኩዋን ባይኾን አሉታዊ ነው። የኛ ሰው አያነብም የሚለው መደምደሚያ በብዛት ሲነገር ቢሰማም ልክ አይደለም ብሎ
Read Moreየኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት አስፈለገው? እርምጃው የሀገርን ጥቅም ይጎዳል በጤናና በአካባቢ ላይም ጉዳት አለው የሚሉ በርካቶች ናቸው። መንግስት የኢንደስትሪ ልማትን ለማፋጠን ዘረመል ምህንድስና አማራጭ ነው ብሎ የተቀበለው ሲሆን በውጪ ሀይሎች ጫና
Read Moreየኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት በኢኮኖሚ ውስጥ ቁልፍ ተሳታፊ እየሆነ መምጣት የማታ ማታ የሲቪል መንግስቱን ህልውና በጠመንጃ ያዡ ሰር እንዲወድቅ ያደርገዋል። ድርጅታዊ አንድነት የሚጎድለው ገዢው ፓርቲም ለህልውናው ሲል መለዮ ለባሹን የኢኮኖሚው ተዋናይና ተጠቃሚ በማድረግ ይደልለዋል።
Read Moreየኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትርክት የብዙሀኑን ቀልብ በገዛበት በአሁኑ ጊዜ ስለምን የኢኮኖሚ በረከቱ ለብዙሀኑ ድሀ ዳቦ መግዛት ተሳነው የሚለው ጥያቄ ከአንድ በላይ መልስ ያለው ይመስላል። መዝገቡ ሀይሉ የክርክሩን አንድ ደርዝ ተመልክቶታል። አድምጡት
Read Moreየኢትዮቴሌኮም ድረ ገጽ በሐከሮች ተጠቃ። ሳሚ ቺቺሮቮ ብሎ ራሱን የጠራ አካል ሐክ ማድረጉን በድረ ገጹ ላይ አስታውቋል። የሰበራው (ሐኪንጉ) ዓላማ አልታወቀም። የኢትዮቴሌኮም ዋና ገጽ የትሮጃን ፈረስ የተባለውን አደገኛ ቫይረስ መሸከሙን የዋዜማ ሙከራዎች አረጋግጠዋል። HTML:
Read Moreየለውጥ ዘመን ላይ መኖር ለጸሐፍያን የማይገኝ እድል ኾኖ ይቆጠራል። ምክንያቱም እንዲህ ያለ ወቅት እጅግ ብዙ የሥነጽሑፍ ግብአት የተከማቸበት አጋጣሚም ስለሚኾን ነው። የግርማ ተስፋው “ሰልፍ ሜዳ” ም ይህን ከመሰለው ዘመን የተወሰደ ያለፈ ታሪካችን ክፋይ ነው።
Read Moreየኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት እየፈረጠመ የመጣ የኢኮኖሚ ቅርምት በመጪው ጊዜ ሰራዊቱ የሲቪል አሰተዳደሩን በሰሩ የመዋጥ አልያም በመፈንቅለ መንግስት ገሸሽ የማድረግ ዝንባሌ ሊኖረው ይችላል። ዋዜማ ሬድዮ በጉዳዩ ላይ ተከታታይ ዘገባዎች ታቀርባለች። ቻላቸው ታደሰ ያዘጋጀውን አድምጡ
Read Moreየአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ የትጥቅ ትግሉን ለመምራት ወደ አስመራ ማቅናት ከሌሎች የኢትዮዽያን መንግስት ለመጣል ከተሰለፉ ድርጅቶች ጋር ጥምረት ለመፍጠር በር ከፋች መሆኑ እየተነገረ ነው። በሌላ በኩል የለም በቡድኖቹ መካከል ከትብብር ይልቅ
Read More