Home Author Archives: wazemaradio (page 68)

wazemaradio

የጋምቤላው ጥቃት ፈፃሚዎችን ማንነት መለየት አዳጋች ሆኗል

Apr 18, 2016 2

በጋምቤላ ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ መንግስት ጉዳቱን “አድርሰዋል” በተባሉት የደቡብ ሱዳን ሙረሊ ታጣቂዎች ላይ የወሰደው እርምጃ በቂ አይደለም የሚል ወቀሳ እየቀረበበት ነው። ጥቃቱን ያደረሱትን ታጣቂዎች በእርግጠኝነት መለየት የተቸገረ የሚመስለው የኢትዮዽያ መንግስት

Read More

ትንሳኤን የሚናፍቁት ስባት የሙዚቃ አልበሞች

Apr 16, 2016 2

(ዋዜማ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደ አዲስ ዓመት፣ ገና እና ፋሲካ በዓላት ተጠባቂ ጊዜ የለም፡፡ አንጋፋ የሚባሉ አቀንቃኞች ሳይቀሩ የሙዚቃ አልበሞቻቸውን ለአድማጭ ጆሮ የሚያደርሱት እነዚህን በዓላት ታክከው ነው፡፡ የዘንድሮ ፋሲካም እንደከዚህ ቀደሞቹ በጥበባዊ ስራዎች ሊያሸበርቅ

Read More

ፀደንያና የፍቅር ግርማ ከ12 ዓመታት በኋላ

Apr 16, 2016 1

(ዋዜማ)- ይህ ዓመት ለጸደኒያ ገብረማርቆስ ስኬታማ ነበር፡፡ በሶስት የተለያዩ ውድድሮች በሽልማት ስትንበሸበሽ ዓመቱ ገና እንኳ አልተጋመሰም፡፡ አሁን ደግሞ አዲሱን አልበሟን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ለማድረስ ተፍ ተፍ እያለች ነው፡፡ “የፍቅር ግርማ” የሚል ስያሜ ያለው አልበሟ ለፋሲካ

Read More

የኢትዮዽያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ በአሜሪካ ዓይን

Apr 15, 2016 1

የኢትዮዽያ ባለስልጣናት በሪፖርቱ ላይ ከአሜሪካ ጋር ውይይት አድርገዋል የኦሮሚያው የመብት ጥሰት በቂ ሽፋን አላገኘም የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል በኤርትራ የከፋ ደረጃ የደረሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀማል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በየዓመቱ የሚያወጣው “የሰብዓዊ መብት

Read More

ዋዜማ ጠብታ- በድርቅ አደጋ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር አሻቀበ

Apr 13, 2016 1

በድርቅ ክፉኛ የተጠቁ ወረዳዎች ቁጥር በታህሳስ ወር ከነበረው ማሻቀቡን ከተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ የወጣ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ትላንት ሚያዝያ 4 የወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው ድርቅ ካጠቃቸው ወረዳዎች ውስጥ ቅድሚያ ትኩረት ሊያገኙ ይገባሉ በሚል በታህሳስ ወር

Read More

ዓለምዓቀፍ የፀጥታና ደህንነት ባለስልጣናትና ባለሙያዎች ወደ አዲስ አበባ ያቀናሉ

Apr 12, 2016 2

 ዋዜማ – በዚህ ሳምንት ማገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ በፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ሁለት ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ስብሰባዎችን ታስተናግዳለች። ሀሙስ እና አርብ በአዲስ አበባ እንደሚደረግ የሚጠበቀው ሙኒክ ሰኪዩሪቲ ኮንፍረንስ (Munich Security Conference) በአፍሪካ መሬት

Read More

በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ስርጭት እያንሰራራ ነው

Apr 11, 2016 1

  አገሪቱን ከጫፍ ጫፍ አካሎ 134 ሺህ ሰዎችን ህይወት ለመንጠቅ ሁለት አስርቶችን ብቻ የወሰደው የኤች አይ ቪ ኤድስ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተገኘ በይፋ ከተነገረ ዘንድሮ 30ኛ ዓመቱን ደፍኗል። በነዚሁ ዓመታት ከ744 ሺህ በላይ

Read More

የውሀ ጥም ፖለቲካ

Apr 10, 2016 1

ኢሕአዴግ መራሹ መንግስት ለ40 ከመቶ ከተሜው ንጹሕ የመጠጥ ውሃ ማዳረሱን ከመግለጽ አልቦዘነም፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የሃገር ውስጥ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ግን አሃዙ ከ22 በመቶ እንደማይበልጥ ያስረዳሉ፡፡ ከጊዜ ጊዜ የመጠጥ ውሃ እጥረት እየከፋ

Read More

ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮዽያ መንግስት አዲስ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

Apr 7, 2016 2

ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮዽያ መንግስት አዲስ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ሀገሮች የጋር ስብስባ በተደረገበት የአዲስ አበባው የሚንስትሮች የጋራ ስብሰባ ላይ የሁለቱ ሀገሮች ወታደራዊ ሹማምንት አዲስ የትብብር ስነድ መፈረማቸውን ከአፍሪኮም የተላከልን መረጃ ያመለክታል። ስምምነቱ ወታደራዊ ድጋፍን

Read More

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል ሁለት)

Apr 7, 2016 8

ሀገሪቱ አንድ ከሚያደርጓት እውነታዎች ይልቅ ልዩነትና መቃቃር እያየለ የመምጣቱ ጉዳይ የሚያሳስባቸው ኢትዮዽያውያን ብዙ ናቸው። ሁሉን በአንድ የሚሰባስበው “ኢትዮዽያዊነት” እንደ ጨቋኝ ሀሳብ መታየት ከጀመረም ስነባብቷል። “ኢትዮዽያዊነት” ሌሎች ዘውጌ ብሄረተኞችን የማፈኛ መሳሪያ መሆኑንም የሚያስረዱና የሚከራከሩ አሉ።አማራነትና

Read More
Tweets by @Wazemaradio