Eritrea Djiboutiኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች። ኤርትራ አራቱን ወታደሮች የለቀቀችው በኳታር አደራዳሪነትና ግፊት ነው። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስሞኑን በኳታር ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ከጅቡቲ ጋር ድርድር ለመቀጠል መስማማታቸው ተሰምቷል። ኤርትራና ጅቡቲ በድንበር ይገባኛል ከስምንት አመት በፊት ተዋግተዋል።